
ሀገሪቱ ግንባታ በስፋት የሚካሄድበት በመባል ስትጠቀስ ቆይታለች። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የግንባታው ዘርፍ መቀዛቀዝ ቢታይበትም፣ በአሥር አመቱ መሪ አቅድ ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ትገኛለች። በዚህ እቅድ በመንግሥት ብቻ በርካታ የመንገድ፣ የባቡር፣ የመኖሪያ... Read more »
የሀገሪቱ የመሬት አስተዳደር ነባራዊ ሁኔታ ሲታይ መሬት ላይ ፍላጎት ያላቸው ተቋማት ወይም መሬትን እንዲመሩ የተቋቋሙ መንግሥታዊ ተቋማት በርካታ ናቸው። ይህ አሰራር ተቀናጅቶ መሬትን በማስተዳደር በኩል አለመግባባት እንዲፈጠር፣ የግጭት መንስኤ እንዲሆን እያደረገ መሆኑ... Read more »
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቀዳሚውና ፈር ቀዳጅ ዩኒቨርሲቲ ነው። ዩኒቨርሲቲው በረጅም ዘመን አገልግሎቱ በርካታ ምሑራንን አፍርቷል፤ ለሀገርና ሕዝብ የጠቀሙ የምርምር ሥራዎችን አካሂዷል። ዩኒቨርሲቲው እነዚህን ኃላፊነቶቹን በቀጣይም ለመወጣት እያካሄዳቸው ከሚገኙ ተግባሮች መካከል ለመማር... Read more »

ዘመኑ ዘመናዊ የግንባታ አሰራሮች ተግባራዊ እየሆኑ ያለቡት ነው። የግንባታውም ዘርፍ ዘመኑን በዋጁ ቴክኖሎጂዎች እየተካሄደ ሲሆን፣ የአለማችን ትላልቅ ከተሞች ሰማይ ጠቀስ ግንባታዎች የዚሁ ውጤት መሆናቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ቴክኖሎጂዎች የግንባታውን ስራ እያቀለጠፉ በአጭር ጊዜ... Read more »

በከተሞች መካከል የሚደረጉ ውድደሮች እና የልምድ ልውውጦች ለከተሞች ፈጣን እድገት ጉልህ ፋይዳው እንዳለው ይታመናል። ባለፉት ዓመታት ከተሞች በጋራ ለመሥራት ያግዘናል ያሉትን የከተሞች ፎረም መስርተው ሲሠሩና የልምድ ልውውጥ ሲያደርጉ ከነበረበት ሁኔታም መረዳት የሚቻለው... Read more »
ከተማዋ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው ዋና ጎዳና ላይ መገኘቷ፣ የአየር ፀባይዋ፣ የመሬት አቀማመጧና የመሳሰሉት ምቹ ሁኔታዎቿ ለኢንዱስትሪ፣ ለአገልግሎት ዘርፍና ለመሳሰሉት የኢንቨስትመንት ሥራዎች፣ ለመኖሪያነት ምቹ እንድትሆን እንዳደረጓት ይገለጻል። በከተማዋ ለኢንቨስትመንት፣ ለመኖሪያ ቤትና... Read more »

የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ተኪ ምርቶች መጠቀም ተገቢና ሊደገፍ የሚያሻው ጉዳይ ነው። ለኮንስትራክሽን ዘርፍ ግብዓት መሆን ከሚችሉ ጥሬ ዕቃዎች መካከልም ባዛልት ወይም ጥቁር ድንጋይ አንዱ ነው። ይህ ባዛልት ወይም ጥቁር ድንጋይ ለኮንስትራክሽን... Read more »

በአገሪቱ በቀጣይ ለሚገነቡ መናኸሪያዎች ሞዴል ተደርጎ በዘመናዊ መልኩ እየተገነባ የሚገኘው የቃሊቲ መናኸሪያ፣ በአንድ ጊዜ ከ120 በላይ አገር አቀፍ አውቶቡሶችን እንዲያስተናግድ ተደርጎ እየተገነባ ነው። አጠቃላይ ግንባታው በሶስት ነጥብ ዘጠኝ ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ... Read more »

መንግሥት ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ለቱሪዝም ዘርፍ ልማት ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱ የዘርፉን መሠረተ ልማቶች በመገንባት ላይ ይገኛል። እነዚህ ፕሮጀክቶች ታላላቅ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ሲሆኑ፣ ግንባታቸውም በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እየተጠናቀቀም ነው፡፡ በአዲስ... Read more »

በየጊዜው እያሻቀበ የመጣው የዋጋ ንረት የኅብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ለዋጋ ንረቱ የተለያዩ ምክንያቶች ሲጠቀሱ ቆይተዋል፡፡ መሠረታዊ የሆኑ የምጣኔ ኃብት መዋቅሮች አለመስተካከል፣ የሰላምና የፀጥታ መደፍረስ፣... Read more »