
የወሰን ማስከበር ማለት መንገዶችን ለመገንባት በወጣለት ዲዛይን ክልል ውስጥ የሚገኝ ማንኛውም ሀብት ወይም ንብረት የማስነሳት ህጋዊ መብት ነው:: ወሰን ማስከበር ከመሬት ላይ የሚታየውን የመንግስት እና የግለሰቦች ሀብትና ንብረት አስፈላጊውን የካሳ ክፊያ ፈጽሞ... Read more »

መንገድ በኢትዮጵያ ዋነኛው የትራንስፖርት መሠረተ ልማት ሲሆን ከሰው እና ከእቃ እንቅስቃሴ ከ90 በመቶ በላይ የሚሆነውን የሚሸፍን በመሆኑም በአገሪቱ ዘላቂ ልማት ላይ ወሳኝ ተጽዕኖ ያለው ነው። በዚህም መነሻ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ለመንገድ... Read more »
ኢትዮጵያን በአራቱም አቅጣጫ ካሉ የጎረቤት አገራት መንገድን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ለማስተሳሰር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው:: ኢትዮጵያን ከጅቡቲ፣ ከኬኒያ፣ ከሱዳን እና ከደቡብ ሱዳን ጋር ለማስተሳሰር በርካታ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች ተካሂደዋል፤ እየተካሄዱም ይገኛሉ::... Read more »

ለከተሞች ከሚያስፈልጉ መሰረተ ልማቶች መካከል የመንገድ መሰረተ ልማት አንዱ ነው፡፡ የመንገድ መሰረተ ልማቶች ለተሽከርካሪዎችና ለእግረኞች እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ እንደ አዲስ አበባ ላሉት በርካታ ተሽከርካሪዎች ለሚርመሰመሱባቸው ከተሞች ደግሞ የትራፊክ ፍሰትን ለማሳለጥና ሁለንተናዊ... Read more »
አዲስ አበባ ከተማ ከንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት አኳያ ክፍተት ይስተዋልባታል። የከተማ አስተዳደሩ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ግድቦችን በመገንባትና በማስፋፋት፣ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች አያሌ ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶችን በመቆፈር የነዋሪዎችን የውሃ ጥያቄ ለመመለስ ጥረት ቢያደርግም፣... Read more »
ኢትዮጵያ የውሃ ማማ በመባል ትታወቃለች። በቂ የዝናብ ውሃ አላት፤ ከራሷ አልፎ ጎረቤት አገሮችን ጭምር የሚያጠጡ ታላላቅ ወንዞች ባለቤት ናት፤ በርካታ ሀይቆችም አሏት። ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣው ለኃይል ማመንጫ የተገነቡ ግድቦች የያዙት ውሃም ሌላው... Read more »

ባለፉት ጥቂት አስርተ ዓመታት በሀገራችን በመንገድ፣ በቴሌ፣ በባቡር እንዲሁም በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ዘርፎች ሰፋፊ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ተከናውኗል። በተሠሩ ሥራዎችም የሀገሪቱ የመሠረተ ልማቶቹ ሽፋን ከፍ ብሏል። እነዚህ መሠረተ ልማቶች የሀገሪቱ ስም በመልካም... Read more »

የመንገድ መሰረተ ልማት እንደ ስሙ ለሁሉም ልማቶች መሰረት የሆነ ዘርፍ ነው:: ድህነትን ለመቀነስ፣ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት እንዲሁም ማህበራዊ አገልግሎቶችን ለማስፋፋትና ህዝቡን ተደራሽ ለማድረግ የመንገድ መሰረተ ልማት እጅግ አስፈላጊ ነው:: ከተሞችን ከምርት... Read more »

ባለፉት ጥቂት ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ ሽፋን የሚያሳድጉና የተቀላጠፈ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር የሚያስችሉ የመንገድ ግንባታዎች በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ተከናውነዋል። ባለፈው በጀት ዓመት ብቻ 24 የሚደርሱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጠናቀው ለአገልግሎት... Read more »

ኢትዮጵያ የበርካታ ወንዞች መፍለቂያና የሐይቆች መገኛ ብትሆንም፣ ዛሬም ድረስ ይህን የውሃ ሀብቷን ለመስኖ ልማት በሚፈለገው ልክ ተጠቅማ ግብርናዋን ማዘመን አልቻለችም። በመስኖ ልማት በአንዳንድ አካባቢዎች በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት እየተከናወኑ ያሉ ተግባሮች ቢኖሩም፣ መስኖን... Read more »