የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን <<ኢትዮጵያን እንገንባ>> በሚል መሪ ቃል የአገር ውስጥና የውጭ አገራት የኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ አካላትን ያሳተፈ ለሶስት ቀናት የቆየ ኤግዚቢሽን፣ ሲምፖዚየም እና የንግድ ትርዒት በቅርቡ... Read more »
የአማራ ክልል ካለው እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም መካከል ክልሉ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ (Manufacturing industry) ያለው ምቹነት ተጠቃሽ ነው:: ክልሉ በርካታ ኢንዱስትሪዎች ያሉት ሲሆን፣ 28 ለኢንዱስትሪ መንደሮችም ይገኙበታል:: በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት... Read more »
መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ችግሮችን ለማቃለል እየተገበራቸው ከሚገኙ የመፍትሔ እርምጃዎች መካከል ከአንድ ዓመት በፊት ሚያዝያ 2014 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ሀገራዊ ንቅናቄ ተጠቃሽ ነው። ንቅናቄው በሀገር አቀፍ ደረጃ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እድገት... Read more »
መንግሥት የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ችግሮች ለማቃለል እየተገበራቸው ከሚገኙ የመፍትሄ እርምጃዎች መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መሆኑ ይታወቃል። ንቅናቄው ሚያዝያ 2014 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን፣ ንቅናቄው የተጀመረበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከትም በአዲስ አበባ ቀናትን የወሰደ ሰፊ... Read more »
የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ችግሮችን ለማቃለል እየተገበራቸው ከሚገኙ የመፍትሔ እርምጃዎች መካከል ከአንድ ዓመት በፊት፣ ሚያዝያ 2014 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ሀገራዊ ንቅናቄ ተጠቃሽ ነው:: የንቅናቄው ዋና ዋና ዓላማዎች የአምራች ኢንዱስትሪውን ችግሮች... Read more »
ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ከፍተኛ እድገት ካስመዘገቡ አገራት መካከል ተጠቃሽ ሆና ቆይታለች። በአገሪቱ ሰፍኖ የቆየው ሰላምና መረጋጋት፣ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ መፋጠን፣ የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች፣ እምቅ የተፈጥሮ ሃብት እና ሰፊ የገበያ እድል አገሪቱ የውጭ ቀጥታ... Read more »
ሰላምና መረጋጋት በሌለበት ሀገር የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴና እድገት ፈፅሞ የሚታሰብ አይደለም። የኢንቨስትመንት ሥራ ሰላም ይፈልጋል። ግጭትና ጦርነት ያለባቸው አካባቢዎች አዳዲስ የኢንቨስትመንት እድሎችን ማግኘት ይቅርና፣ በአካባቢዎቹ ያሉ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎችንና ተቋማትን ይዘው መቆየት አይችሉም፤ ባሉበት... Read more »
ኢትዮጵያ በርካታ የቀንድ ከብት ሀብት ካላቸው አገራት መካከል ትመደባለች። ይህ የቀንድ ከብት ሀብት ባለቤትነቷ በቆዳ ልማት ዘርፍ ትልቅ አቅም እንዲኖራት አስችሏታል። ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉት ከዘርፉ የሚገኙት ብዙዎቹ ምርቶች ከአገር ውስጥ ገበያ ተሻግረው... Read more »
የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ በየጊዜው ከፍተኛ መሻሻልና እድገት ካስመዘገቡ ዘርፎች መካከል አንዱ ነው። አገሪቱ ያላት እምቅ የተፈጥሮ ሀብት እና ሰፊ የገበያ እድል፣ ያስመዘገበቻቸው ፈጣንና ተከታታይ የኢኮኖሚ ዕድገቶች፣ በተለይ በመሠረተ ልማት ዝርጋታ ዘርፍ የተከናወኑ... Read more »
በኢንዱስትሪ መነኻሪያነታቸው ከሚታወቁት የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል ‹‹የበረሃዋ ገነት›› ድሬዳዋ አንዷ ነች።ድሬዳዋ የነዋሪዎቿ እንግዳ ተቀባይነትና አስደናቂ ኅብር ለኢንቨስትመንት ሥራ ምቹና ተመራጭ አድርጓታል።በማምረቻ ዘርፍ (Manufacturing Sector) የተሻለ የኢንቨስትመንት አቅምና ምቹ ሁኔታ ያላት ‹‹የኢንዱስትሪ ኮሪደር››... Read more »