በበርካታ የዓለም አገራት የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ውስጥ ገዝፎ የሚታየው ‹‹የመንግሥትና የግል ዘርፍ አጋርነት›› (Public Private Partnership – PPP) ነው። አሰራሩ በየጊዜው እያደገ የመጣና ሚናው ከፍተኛ ሲሆን፤ በብዙ አገራት መንግሥታዊ አገልግሎቶችን በግሉ ዘርፍ... Read more »
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ታላላቅ የግንባታ ኩባንያዎች መካከል አንዱ ነው:: ኢንተርፕራይዙ ዘመናዊ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችንና በሥራቸው አንቱ የተባሉ ሙያተኞችን በመያዝም ይታወቃል። በተለይም በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጥሮ አቀማመጣቸውና በአየር ፀባያቸው አስቸጋሪ የሚባሉ... Read more »
ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት የሆነው የሲዳማ ክልል ለኢንቨስትመንት ዘርፍ እድገት በርካታ ምቹ ሁኔታዎች ያሉት ክልል ነው። ክልሉ ያለው ሀብት ሀገርን የሚያኮራ፣ ባለሀብቶችን በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚያነሳሳ እና የሕዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ምቹ ሁኔታዎችን... Read more »
የአማራ ክልል ለኢንቨስትመንቱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በአዲስ አበባ ጭምር የማስተባበሪያ ቢሮ ከፍቶ እየሰራ መሆኑ የክልሉ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ እገዛ እያደረገ እንደሚገኝ የክልሉ የኢንቨስትመንት ዘርፍ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በአዲስ አበባ... Read more »
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመሥራት ፍላጎት እያሳዩ ያሉ የሀገር ውስጥ አምራቾች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል፡፡ በምርት፣ በግንባታና በሎጂስቲክስ ዘርፎች ከሚሰማሩ ስምንት ኩባንያዎች (ሰባት የሀገር ውስጥ እና አንድ... Read more »
ባለፉት ዓመታት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከነበረው ጦርነት ጋር ተያይዞ የተፈጠሩ ክስተቶች ለኢንቨስትመንቱ ዘርፍ መሰናክል እንደነበሩ በተደጋጋሚ ተገልጿል። ከጦርነቱ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የኢትዮጵያ ከ‹‹አጎዋ›› (AGOA) መታገድ እና የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጫና የኢንቨስትመንት ዘርፉን... Read more »
የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅዖ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት አንዱ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ ዕድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »
በኢትዮጵያ ሰፍኖ የቆየው ሰላምና መረጋጋት፣ በመሰረት ልማት ዝርጋታ ዘርፍ የተከናወኑ ውጤታማ ተግባራት፣ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ማበረታቻዎች እንዲሁም አገሪቱ ያላት የሰው ሀብት፣ እምቅ የተፈጥሮ ሃብት እና ሰፊ የገበያ እድል፤ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመሳብ በአፍሪካ... Read more »
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በአሁኑ ወቅት በግብአት አቅርቦት በተለይ በሲሚንቶ እጥረት በእጅጉ ፈተና ውስጥ መሆኑ ይታወቃል። የሲሚንቶ እጥረቱ በርካታ ፕሮጀክቶች እንዲጓተቱ፣ የፕሮጀክቶች ዋጋ እየናረ እንዲሄድ፣ ተቋራጮች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሳረፈ ስለመሆኑም በተለይ የዘርፉ ተዋንያን... Read more »
በኢንዱስትሪ መናኸሪያነታቸው ከሚታወቁት የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችው ድሬዳዋ፣ በማምረቻ ዘርፍ (Manufacturing Sector) የተሻለ የኢንቨስትመንት አቅምና ምቹ ሁኔታ አላት። የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመርን ተከትላ የተቆረቆረችውና ‹‹የኢንዱስትሪ ኮሪደር›› በመባል የምትታወቀው ድሬዳዋ፣ በንግድ ማሳለጫነቷ ተጠቃሽ... Read more »