የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት ያደረገው አዋጅ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከትናንት በስቲያ በአካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባው የፋይናንስ ስርዓቱን ለማሳለጥ የሚያግዝ የብሄራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅን እንዲሁም የውጭ ባንኮች በሀገር ውስጥ ገብተው እንዲሰሩ የሚፈቅደውን የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡... Read more »

የሀዋሳ ከተማና ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዋ

በቱሪዝም፣ በኢንዱስትሪው እና በሌሎች የተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የምትታወቀው የሀዋሳ ከተማ፣ በዘርፎቹ ይበልጥ እንድትፈለግ የሚያስችሉ ምቹ ሁኔታዎች እንዳሏት ይታወቃል። የከተማዋ ሠላምና ፀጥታ ባለሀብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሠማሩ የሚያስችል አንዱ ዋና ምቹ ሁኔታ ሲሆን፣... Read more »

የትራንስፖርት ዘርፉን የታዳሽ ኃይል መጠቀም አስፈላጊነት ያመላከተው ኤግዚቢሽን

በዓለም የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት እየተባባሰ መምጣቱ ይገለጻል፡፡ ለእዚህ ምክንያት ከሆኑት መካከል ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች መሆናቸውም ይታወቃል፡፡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ እ.ኤ.አ በ2029/30 የተሽከርካሪዎች የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት 40 ሚሊዮን ቶን እንደሚደርስ ይጠበቃል፡፡ ይህም... Read more »

ለዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እምቅ አቅም ያለው የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ዘርፍ

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ናት:: የሀገሪቱ አምራች ኃይል አቅም፣ ተፈጥሯዊ አቀማመጥ፣ ሕጋዊ ማዕቀፎችና ለዘርፉ እድገት አወንታዊ አስተዋፅኦ የሚያበረክቱ ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችና አስቻይ ሁኔታዎች አሏት:: በኢንዱስትሪ ያላትን አቅም በመጠቀምና ከዚሁ... Read more »

 ታሪካዊውን ግንኙነት በኢኮኖሚ ትብብር የማጠናከር ጥረት

በኢንቨስትመንት ዘርፉ ላይ ጫና አሳድረው የነበሩ ችግሮች ደረጃ በደረጃ መፍትሄ እያገኙ በመምጣታቸው በዘርፉ መነቃቃት እየታየ ስለመሆኑ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን መረጃዎች ያመለክታሉ:: በ2016 የበጀት ዓመት በብዙ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የታየውን ተስፋ ሰጭ ውጤት ለእዚህ... Read more »

 የቡናን ምርታማነት የሚያሳድግ አዲስ ምዕራፍ

ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ተወዳጅ የሆነው አረቢካ ቡና መገኛ ብቻ ሳትሆን ቡናን ለዓለም ያበረከተች ሀገር መሆኗ ይታወቃል። ቡና የሀገሪቱ የኢኮኖሚ መሠረት በመሆኑ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት ረገድ በመጀመሪያ ደረጃ የሚጠቀስ ነው። በቅርቡ ጠቅላይ... Read more »

 የኢትዮ-ኦስትሪያን የኢንቨስትመንት ትብብር የማጠናከር ዘላቂ ጥረት

በኢትዮጵያ ሰፍኖ የቆየው ሰላምና መረጋጋት፣ የተመዘገበው ፈጣንና ተከታታይ የኢኮኖሚ ዕድገት (በተለይም በመሰረት ልማት ዝርጋታ ዘርፍ) እንዲሁም የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች፣ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት እና ሰፊ የገበያ እድል መኖራቸው ሀገሪቱ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመሳብ በአፍሪካ... Read more »

 ለትራንስፖርት ዘርፍ ታዳሽ የኃይል አማራጭን ያቀረቡት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች

ኢትዮጵያ ከመኪና ጋር የተዋወቀችው ከ115 ዓመታት በፊት፣ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ነው። በ1900 ዓ.ም የተጀመረው የኢትዮጵያና የመኪና ትውውቅ፣ ብዙ ደረጃዎችን አልፎ ዛሬ ካለበት ደርሷል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ከአንድ ነጥብ... Read more »

 የቻይናውያን ሰፊ የኢንቨስትመንት ተሳትፎ  ማሳያው ኢንዱስትሪ ፓርክ

የኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋት፣ በመሠረት ልማት ዝርጋታ ዘርፍ የተከናወኑ ውጤታማ ተግባራት፣ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ማበረታቻዎች እንዲሁም ሀገሪቱ ያላት እምቅ የተፈጥሮ ሀብት እና ሰፊ የገበያ እድል፤ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመሳብ በአፍሪካ ደረጃ ቀዳሚ ከሚባሉ ሀገራት... Read more »

ተስፋ ሰጭ ውጤቶች የታዩበት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው አፈፃፀም

ከ2010 ዓ.ም ሀገራዊ ለውጥ ወዲህ፣ ባለፉት አምስት ዓመታት፣ መንግሥት ለሀገሪቱ መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ለመፈለግ ያስችላሉ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ የምጣኔ ሀብት ማሻሻያ መርሃ ግብሮችን ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል። ከእነዚህ መርሃ ግብሮች... Read more »