
ከዚህ ቀደም በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር የነበሩትን የምዕራብ ኦሞ፣ የቤንች ሸኮ፣ የከፋ፣ የዳውሮና የሸካ ዞኖች እና የኮንታ ልዩ ወረዳን (ልዩ ወረዳው አሁን በዞን ደረጃ ተደራጅቷል) በአንድነት በመያዝ በኅዳር ወር 2014... Read more »

የሰው ዘር መገኛ ምድር የሆነው የአፋር ክልል፣ እምቅ የሆነ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤትም ነው። የክልሉ ሀብት ሀገርን የሚያኮራ፣ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ የሚያነሳሳ እና የሕዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ምቹ ሁኔታዎችን የሚፈጥር መልካም አጋጣሚና ፀጋ... Read more »
በበርካታ የዓለም አገራት የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ውስጥ ገዝፎ የሚታየው ‹‹የመንግሥትና የግል ዘርፍ አጋርነት›› (Public Private Partnership – PPP) ነው። አሰራሩ በየጊዜው እያደገ የመጣና ሚናው ከፍተኛ ሲሆን፤ በብዙ አገራት መንግሥታዊ አገልግሎቶችን በግሉ ዘርፍ... Read more »

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ታላላቅ የግንባታ ኩባንያዎች መካከል አንዱ ነው:: ኢንተርፕራይዙ ዘመናዊ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችንና በሥራቸው አንቱ የተባሉ ሙያተኞችን በመያዝም ይታወቃል። በተለይም በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጥሮ አቀማመጣቸውና በአየር ፀባያቸው አስቸጋሪ የሚባሉ... Read more »

ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት የሆነው የሲዳማ ክልል ለኢንቨስትመንት ዘርፍ እድገት በርካታ ምቹ ሁኔታዎች ያሉት ክልል ነው። ክልሉ ያለው ሀብት ሀገርን የሚያኮራ፣ ባለሀብቶችን በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚያነሳሳ እና የሕዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ምቹ ሁኔታዎችን... Read more »

የአማራ ክልል ለኢንቨስትመንቱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በአዲስ አበባ ጭምር የማስተባበሪያ ቢሮ ከፍቶ እየሰራ መሆኑ የክልሉ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ እገዛ እያደረገ እንደሚገኝ የክልሉ የኢንቨስትመንት ዘርፍ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በአዲስ አበባ... Read more »

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመሥራት ፍላጎት እያሳዩ ያሉ የሀገር ውስጥ አምራቾች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል፡፡ በምርት፣ በግንባታና በሎጂስቲክስ ዘርፎች ከሚሰማሩ ስምንት ኩባንያዎች (ሰባት የሀገር ውስጥ እና አንድ... Read more »

ባለፉት ዓመታት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከነበረው ጦርነት ጋር ተያይዞ የተፈጠሩ ክስተቶች ለኢንቨስትመንቱ ዘርፍ መሰናክል እንደነበሩ በተደጋጋሚ ተገልጿል። ከጦርነቱ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የኢትዮጵያ ከ‹‹አጎዋ›› (AGOA) መታገድ እና የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጫና የኢንቨስትመንት ዘርፉን... Read more »
የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅዖ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት አንዱ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ ዕድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »

በኢትዮጵያ ሰፍኖ የቆየው ሰላምና መረጋጋት፣ በመሰረት ልማት ዝርጋታ ዘርፍ የተከናወኑ ውጤታማ ተግባራት፣ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ማበረታቻዎች እንዲሁም አገሪቱ ያላት የሰው ሀብት፣ እምቅ የተፈጥሮ ሃብት እና ሰፊ የገበያ እድል፤ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመሳብ በአፍሪካ... Read more »