
ኢትዮጵያ በዓለም በግብርና እና በምግብ መስክ ጥሩ የአየር ንብረት እና ጂኦግራፊያዊ ሁኔታ፣ ሰፋፊ የእርሻ መሬት እና የተትረፈረፈ የውሃ ሀብቶች ካሉባቸው ጥቂት የዓለም ሀገራት አንዷ እንደሆነች ይገለጻል። ሀገሪቱም እነዚህን ምቹ ሁኔታዎች በመጠቀም በ2023... Read more »

እኤአ በ2016 በተደረገ ጥናት ጎረቤት ሀገር ኬንያ በአሁኑ ወቅት ከቻይናና ከህንድ ቀጥሎ ሶስተኛዋ ዓለም አቀፍ የሻይ አምራች ናት፡፡ ሀገሪቱ የሻይ ቅጠል ምርትን ወደ ዩናይትድ ኪንግደም በስፋት የምትልክ ስለመሆኗም ጥናቱ አመላክቷል፡፡ በኢትዮጵያ ስላለው... Read more »

የበርካታ ተፈጥሯዊና ማኅበራዊ እሴቶች ባለቤት የሆነው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለእርሻና ለእንስሳት እርባታ ምቹ ሥነምህዳር ያለበት ክልል ነው:: ለክልሉና ለሀገራዊው ምጣኔ ሀብት ስትራቴጂክ ፋይዳ ካላቸው የግብርና ምርቶች መካከል ቡና፣ ቅመማ ቅመም፣... Read more »

የግብርና ሥራ ብዙ ድካምና ልፋት ይጠይቃል:: አርሶ አደሩ ማሳውን አርሶና አለስልሶ በተለይ በዘር ከመሸፈን አንስቶ ምርቱን ወደ ጎተራ እስከሚያስገባ ድረስ ባሉት ጊዜያት በርካታ ፈተናዎች ሊገጥሙት ይችላሉ:: ምን ቡቃያው ቢያምር፣ የሰብሉ ቁመና ቢያጓጓ፣... Read more »

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተፈጥሮ ሀብት የታደለ ክልል ስለመሆኑ በስፋት ይነገራል። ክልሉ በተፈጥሮ ሃብት የታደለ እንደመሆኑ በርካታ የሰብል ምርቶችን ጨምሮ፤ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቅባት እህሎች እንዲሁም ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም በስፋት ይመረታል።... Read more »

የማንጎ ተከል በዓለም በበረሃና በበረሃ ቀመስ አካባቢዎች የሚበቅል ስለመሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ። የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥና የገቢ ምንጭ በመሆን ያገልግላል። አሴት ተጨምሮበትም ይሁን ሳይጨመርበት ለውጭ ገበያ እየቀረበ ለሀገሮች የውጭ ምንዛሬ ያስገኛል። ለሰው ልጅ የተሟላ... Read more »

ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ውጤታማ መሆኗን መንግሥት ሲገልጽ ቆይቷል፤ የስንዴ ልማቱ ሀገሪቱ ስንዴ ከውጭ ለማስገባት የምታወጣውን የውጭ ምንዛሬ ያዳነም ሆኗል። የሀገሪቱን የስንዴ ፍላጎት ከማሟላት አልፎ ሀገሪቱ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ስንዴ ለጎረቤት ሀገሮች ገበያ... Read more »

ከአራቱ ወቅቶች መካከል አንዱ የሆነውና በበጋ እና በክረምት መካከል የሚገኘው የመኸር ወቅት፣ የቀኖቹ ቆይታ የሚቀንስበት እንዲሁም የሙቀቱ መጠን ዝቅ የሚልበትና ምድሪቱ በአረንጓዴ ጸጋዋ የምታሸበርቅበት የለውጥ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ወቅት እጽዋት አንዳንድ ባህሪዎቻቸውን... Read more »

በኢትዮጵያ የግብርናው ሥራ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በሁለት ዋና ዋና ወቅቶች ተከፋፍሎ ነው በስፋት ሲከናወን የኖረው፤ በበልግና በመኸር። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የበጋ ወቅት የመስኖ ስራ ሌላው ሰፊው የግብርና ስራ ሆኖ መጥቷል።... Read more »

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ 2011 ዓ.ም ለኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ኬንያ እንዲሁም አጎራባቻቸው እጅግ ፈታኝ ጊዜ ነበር። ያ ዓመት የበረሃ አንበጣ መንጋ በሀገሮቹ በከፍተኛ ሁኔታ ጉዳት ያደረሰበት ነበር። ከኬንያ ውጭ ባሉ ሀገራት መሰል የአንበጣ መንጋ ሲከሰት... Read more »