የቦረና አርብቶ አደር ለእለት ጉሩሱና ልብሱ፣ ለሰርግ ጥሎሹ የሚያውለው፤ የሁሉ ነገሩ መገለጫውና መመኪያው የሆነውን ከብቱ አይኑ እያየ እየሞተበት ነው፡፡ ኢትዮጵያ በቁም እንስሳት ሀብት ስሟ ተጠቃሽ እንዲሆን አስተዋጽኦ ካበረከቱት አካባቢዎች አንዱም ይኸው የቦረና... Read more »
የክረምት ወቅትን ጠብቆ የሚከናወነውን የኢትዮጵያን ግብርና ስራ የሚያውቅ በዚህ ዘመን በበጋ ወቅት አረንጓዴ የለበሰን ማሳ ለዚያም የስንዴ ማሳን አይቶ ላይጠግብ ይችላል።እኔም በአንድ የስራ አጋጣሚ በቅርቡ በወፍ በረር የቃኘሁት የመስኖ ልማት አካባቢ ይህን... Read more »
የኢትዮጵያ አርሶ አደር የእለት ኑሮውንም ሆነ የዓመት ጉርሱን የሚያገኘው ዓመት ጠብቆ ከሚያገኘው ምርት ነው። ለግብርና ልማቱ ከሚያስፈልገው በተጨማሪ ሠርግም ሆነ ማኅበር የሚደግሰው፣ ሕክምናውንም የሚያደርገው፣ ሌሎችንም ማኅበራዊ ጉዳዮችን የሚያከናውነው በግብርና ምርቱ ነው። ይህ... Read more »
ይህ ወቅት መደበኛው የመኸር አዝመራ ስብሰባና በጥር ወር የተጀመረው የተፋሰስ ልማት ሥራዎች እየተጠናቀቁ ያሉበትና በበልግ አብቃይ አካባቢዎች ለበልግ ግብርና ዝግጅት የሚደረግበት ነው። በልግ አብቃይ አካባቢዎች ይህን ወቅት በእጅጉ ይፈልጉታል፤ በቀጣይ የሚጥለውን ዝናብ... Read more »
በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ የያዘው የግብርናው ዘርፍ አሁንም የመሪነቱን ሚና ይዞ ቀጥሏል። በ2015 በጀት ዓመት ስድት ወር በዋና ዋና ማክሮ ኢኮኖሚ እቅድ አፈጻፀም ላይ በተደረገ ውይይት ግብርናው በተሻለ አፈፃፀም ላቅ ያለ... Read more »
ከያዝነው ከጥር ወር መግቢያ ጀምሮ የአፈርና ጥበቃ የተፋሰስ ልማት ሥራ በመላ ሀገሪቱ ተጠናክሯል:: ከሁለት ወራት በኋላ ለሚጀመረው የበልግ ግብርና ሥራ ዝግጁ ለመሆን ከወዲሁ የተፋሰስ ልማት ሥራ በርብርብ መጠናከር እንዳለበትም የዘርፉ ባለሙያዎች ምክረ... Read more »
ግብርና በኢትዮጵያ ጉርስም፣ ልብስም፣ ህልውናም ነው በሚል ይገለፃል። ይህም የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ በምግብ እህል ራስን ከመቻል ባለፈ በሀገር ምጣኔ ሀብት፣ ማህበራዊ ሕይወት እድገት ውስጥ ያለውን ላቅ ያለ ሚና ያመለክታል። በኢትዮጵያ ለሀገር ኢኮኖሚ... Read more »
በኢትዮጵያ የምርትና ምርታማነት ጉዳይ ሲነሳ ግብርናን ማዘመን ቀዳሚ ጉዳይ ሆኖ ሲጠቀስ ቆይቷል። ለዚህም ምክንያቱ በበሬ ጫንቃ አርሶ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ እንዲሁም በአጠቃላይ ሀገር ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ልታገኝ ስለማትችል ነው። ከግብርናው የሚጠበቀውን ለማግኘት... Read more »
በሀገራችን በግብርናው ዘርፍ እየተከናወኑ ከሚገኙ ታላላቅ ሥራዎች መካከል አንዱ የተፋሰስ ልማት መሆኑ ይታወቃል። የተፋሰስ ልማት መካሄድ ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። ልማቱ እንደ ኮንሶ ባሉ አንዳንድ ማኅበረሰቦች ዘንድ ባሕል ተደርጎ ሲሠራበት የኖረ ሲሆን፣ በሌሎች... Read more »
ግብርናው አሁንም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ሰፊ ድርሻ ይዞ ይገኛል። መንግስትም ለእዚህ ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው። የምግብ ዋስትናን እንዲሁም የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፣ ከግብርናው ዘርፍ የወጪ ንግድ ይበልጥ ተጠቃሚ ለመሆን የሚደረጉ ጥረቶች... Read more »