ሰው ለታላቅ ዓላማና ተልዕኮ የተፈጠረ ፍጡር ነው። ይሁን እንጂ ሁሉም ሰው ይህን ታላቅ ዓላማና ተልዕኮ አውቆና ተረድቶ ዓላማውን በተግባር ይተረጉመዋል ማለት አይደለም፡፡ እንዲያውም የሰው ልጅ ለታላቅ ዓላማና ተልዕኮ መፈጠሩን ያወቁና ዓላማውን በተግባር... Read more »
ግጭት የትም አለ። ከአባባላችን ጀምሮ ”እንኳን ሰውና ሰው፣ እግርና እግርም ይጋጫል” ይባላል:: ችግሩ ያለው፣ የተፈጠረውን ግጭት ማስተናገዱ ላይ ነውና ወደ’ዛው እንሂድ። ”ኢትዮጵያ ባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን ከዘመናዊው ሕግ ጋር አብራ እንድታስኬድ የሰላም... Read more »
እመጫት ናት፤ ለያውም አንድ ሳምንት ላይ ያለች። ሆኖም የምትሰራው ካገኘች ወደ ኋላ አትልም። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ያጠራቀመችው ቤሳ ቤስቲን የሌላት መሆኑ፤ የሚያርሳትና ጎዶሎዋን የሚሞላላት ወገን፤ ዘመድ አለመኖሩ ነው። ስለዚህም መታረስን እያማራትም ቢሆን... Read more »
ለመሆኑ በመንግሥት አቅጣጫ፣ በግብርና ሚኒስቴር ፊት መሪነት ወደ ተግባር የገባው ”የሌማት ትሩፋት” መኖርና መሰረታዊ ፋይዳው፤ አጠቃላይ ግቡ ምንድን ነው? የሚለውን በአጭሩ እንመልከት። ከሚመለከታቸው፣ በተለይም የጉዳዩ ባለቤት ከሆኑት የግብርና የቋማት የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት... Read more »
በአገራችን ታሪክም ሆነ ቱባ ባህል መሰረት የታረዘን ማልበስ፣ የተራበን ማብላት፣ በአጠቃላይ በተለያዩ ችግሮች ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን “ከጎናችሁ ነን! አለንላችሁ! አይዟችሁ!” ማለት የእኛ፣ የኢትዮጵያዊያን ቱባ እሴት ነው። ይህን ዓይነቱ ታሪክ፣ ባህል …፣ ባጠቃላይ... Read more »
(«ባህላዊ የፍትህ ስርአት» እንደ ማንፀሪያ) በዛሬዋ ዘመን ዓለማችን በዴሞክራሲ፣ በሕግ የበላይነት፣ በሰብአዊ መብቶች … ላይ አተኩሮ መሰራት የምርጫ ጉዳይ አይደለም። በዛሬው መልክ አይሁን እንጂ በድሮዋ ዓለምም፣ በጥንታዊቷ ምድርም ያውና ያው ሲሆን፤ በጠቀስናቸው... Read more »
(ካለፈው የቀጠለ) እንግዳችን፣ ደጋግመን እንደምንናገረው፣ ለሚዲያ አዲስ አይደሉም። የዚህን ጽሑፍ ቀዳሚ ክፍል ባለፈው ሳምንት ስናቀርብ ሰፋ አድርገን እንዳብራራነው ለሚዲያ ቅርብ ብቻ ሳይሆኑ፣ በአንድ ርእሰ ጉዳይ ላይ የተገደቡ ሰው አይደሉም። በመሆኑም በአገራቸው ጉዳይ... Read more »
ባለውለታዎቻችን ብዙ ናቸው። ውለታ ሠርተው ያለፉ እንዳሉ ሁሉ፤ ውለታ ሲሠሩ ኖረው አሁንም እየሠሩ ያሉት ቁጥራቸው ቀላል አይደለም። እየኖሩ የሚያኖሩ፤ እየሠሩ የሚያሠሩ፤ እየተናገሩና ’ጻፉ የሚያስተምሩን ብዛታቸው ጥቂት አይደለም። በመሆኑም፣ እናስታውሳቸዋለን፤ ስለ ውለታቸው ሲባልም... Read more »
የኛማ ሙሽራ (2 ጊዜ) እጹብ ድንቅ ስራ በሆታ በእልልታ እንቀበላቸው ሙሽሪት ሙሽራው ዛሬ ነው ቀናቸው። “ሠርግ”ን የደስታ ተክለወልድ መዝገበ ቃላቱ “ለአካለ መጠን የደረሰ ወንድ ልጅና ለአካለ መጠን የደረሰች ሴት ልጅ ባልና ሚስት... Read more »
ግብርና ለሰው ፍጡር ሁሉ ህልውና ነው። ህልውና ይሆን ዘንድ ግን ሂደቱም ሆነ አሠራሩ የዋዛ አይደለም። ሁላችንም እንደምናውቀው እጅግ ከባድና በገበሬው ላይ የወደቀ ኃላፊነት ነው። ይህ በአርሶ አደሩ ትከሻ ላይ የወደቀ ኃላፊነት እንደኛ... Read more »