
ከተወዳጅ የእግር ኳስ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የአፍሪካ ዋንጫ ለ33ኛ ጊዜ ሊካሄድ ቀናት ብቻ ቀርተውታል። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭት ዳግም ዓለምን እያስጨነቀ ባለበት በዚህ ወቅት ካሜሮን ለሁለተኛ ጊዜ በአህጉሩ ትልቁን የእግር ኳስ... Read more »

የኢትዮጵያን ስፖርት በበላይነት የሚመራውና የሚቆጣጠረው የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር በአዲስ መልክ ተደራጅቶ ወደ ስራ መግባቱ ይታወቃል። ሚኒስትሩ ባለፉት ሁለት ወራትም የተለያዩ መዋቅራዊ ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል። ሚኒስቴሩ በአሁኑ ሰአትም በዓመቱ የያዛቸውን ዕቅዶች ወደ... Read more »
ለዘመናት የስፖርት ቤተሰቤ ጥያቄ የነበረው የዘመናዊ ስታዲየም ግንባታ ምላሽ አግኝቶ አበረታች እንቅስቃሴ መታየት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል። በተለያዩ ክልሎች በተለያየ መጠን ከሚገነቡት ስታዲየሞች ባሻገር በመንግስት በጀት ግዙፍ የኦሊምፒክና የዓለም ዋንጫ ስታዲየም በአዲስ አበባ... Read more »
ከእግር ኳስ ተጫዋችነት ጀምሮ በተለያዩ የስፖርት ሙያዎች በርካታ ስራ ያከናወኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር ሲራክ ሃብተማርያም የቀብር ስነስርዓት ተከናወነ፡፡ ከእግር ኳስ ተጫዋችነት፣ በስፖርት ተቋማት አመራርነት፣ በመምህርነት እንዲሁም በኢንስትራክተርነት ሲሰሩ የቆዩት ዶክተር ሲራክ ከወጣትነት እድሜያቸው... Read more »
ኢትዮጵያ መስራች በሆነችበት የአፍሪካ ዋንጫ ከዓመታት በኋላ ዳግም በተሳታፊነት ተመልሳለች፡፡ በዚህ ውድድር በምድብ አንድ የተደለደለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ዝግጅቱን ለመጀመር አስቀድሞ ጉዞውን ወደ ካሜሮን ያውንዴ ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፤ ልምምድ... Read more »

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአትሌቲክሱ ዓለም በተለያዩ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ውዝግብ ውስጥ ሲገባ መመልከት ተለምዷል። በስፖርቱ በርካታ ዓመታት ታሪክ ውስጥ አሯሯጮች ቀርተው በቴክኖሎጂ እየተተኩ አዳጋች የተባሉ የዓለም ክብረወሰኖች በተደጋጋሚ እየተሰበሩ መገኘታቸውን ተከትሎ ብዙ ውዝግብ... Read more »
ለረጅም ዓመታት የኢትዮጵያን ስፖርታዊ ውድድሮች በብቸኝነት በማስተናገድ አንጋፋነትን የተቀዳጀው የአዲስ አበባ ስታዲየም በእድሳት ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። የስታዲየሙ እግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ ደረጃውን የጠበቀ ባለመሆኑ አህጉር አቀፍ ጨዋታዎችን እንዳያካሂድ መታገዱ ለእድሳቱ ምክንያት ሲሆን፤... Read more »
የአሁኑ ዘመን የአገራችን እግር ኳስ አፍቃሪ ከቀድሞ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ጋር በስቴድየም በአንድ ላይ ተቀምጠው ኳስ ሲመለከቱም ይሁን በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ሲያወጉ የአንድ ሰው ስም መነሳቱ አይቀርም። የኢትዮጵያን እግር... Read more »

የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከትናንት በስቲያ አመሻሽ ላይ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የሚያመሩ ሃያ አምስት ተጫዋቾቻቸውን ዝርዝር ይፋ አድርገዋል፤ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከግብ ጠባቂ አንስቶ እስከ አጥቂ መስመር የተመረጡት ተጫዋቾች በአፍሪካ... Read more »

በአትሌቲክስ ስፖርት ስኬታማ ሆነው ትልቅ ስምና ዝና ካገኙ አገራት መካከል የምትመደበው ኢትዮጵያ፤ በተለይ በረጅም ርቀት ሩጫዎች ስኬቷ በቀዳሚነት ትጠቀሳለች፡፡ ስፖርቱ ከሩጫ ባለፈ እርምጃ፣ ውርወራን እንዲሁም ዝላይን የሚያጠቃልል ቢሆንም ኢትዮጵያ የአጭር ርቀት ሩጫን... Read more »