ትዕግስት ገዛኸኝ- ታሪክ ሠሪዋ የፓራሊምፒክ ኮከብ

የታላቁ ስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ አቻ የሆነው የፓራሊምፒክ ውድድር በኢትዮጵያ ትኩረት ካልተሰጣቸው የስፖርት ዘርፎች አንዱ ነው። ይሁን እንጂ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የተለያዩ የፓራ አትሌቶች በውጤት ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረኮች እያስጠሩ ይገኛሉ። ከነዚህ ስኬታማ... Read more »

በፔሩ ወርቅ የደመቁ ወጣት ኢትዮጵያውያን

ላለፉት አምስት ቀናት በፔሩ ሊማ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ትናንት በተካሄዱ ውድድሮች መቋጫውን አግኝቷል። ከፍተኛ ፉክክር ሲያስተናግድ በቆየው ውድድር ኢትዮጵያውያን ወጣት አትሌቶች ድምቀት ነበሩ። ሻምፒዮናው በፓሪስ ኦሊምፒክ ውጤት... Read more »

 በክብረወሰን የታጀበው የሲምቦ ዓለማየሁ ድል

በፓሪስ ኦሊምፒክ ከተሳተፉ አትሌቶች መካከል 50 የሚሆኑት 20 ዓመት ያልሞላቸው ወጣቶች ነበሩ። እነዚህ ወጣቶች በታላቁ መድረክ ድንቅ ብቃትና ተስፋ አሳይተው ፊታቸውን ወደ ሌላ ዓለም አቀፍ ውድድር አዙረዋል። ከእነዚህ ወጣት አትሌቶች መካከል 24... Read more »

 የንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የሴካፋ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

የሴካፋ ዞን የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ባለፉት አራት ዓመታት ሲካሄድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ጊዜ የፍፃሜ ተፋላሚ ቢሆንም በሁለቱ ዋንጫ ማሳካት አልቻለም ነበር። ዘንድሮ ግን ለሦስተኛ ጊዜ የፍፃሜ ተፋላሚ ሆኖ በቀረበበት ፍልሚያ... Read more »

የንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የሴካፋ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

የሴካፋ ዞን የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ባለፉት አራት ዓመታት ሲካሄድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ጊዜ የፍፃሜ ተፋላሚ ቢሆንም በሁለቱ ዋንጫ ማሳካት አልቻለም ነበር። ዘንድሮ ግን ለሦስተኛ ጊዜ የፍፃሜ ተፋላሚ ሆኖ በቀረበበት ፍልሚያ... Read more »

 ኢትዮጵያውያን የደመቁበት የወጣቶች የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና

በፔሩ ሊማ ካለፈው ማክሰኞ ምሽት አንስቶ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ቻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ ሦስት ሜዳሊያዎችን አስመዝግባለች። የአትሌቲክሱ ዓለም የመጪው ዘመን ኮከብ ወጣቶች አቅማቸውን በሚያሳዩበት በዚህ ውድድር የመጀመሪያ... Read more »

ንግድ ባንክ በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ለሦስተኛ ጊዜ በፍፃሜ ይፋለማል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ዞን ሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ለሦስተኛ ጊዜ ለዋንጫ ደርሷል።የፍጻሜው ጨዋታ በነገው ዕለት ከሰዓት በኋላ በአበበ ቢቂላ ስቴድየም የሚካሄድ ሲሆን፤ አሸናፊው... Read more »

በሪሁ አረጋዊ የኢትዮጵያን የ3ሺ ሜትር ክብረወሰን ሰበረ

የፓሪስ ኦሊምፒክ የ10ሺ ሜትር የብር ሜዳሊያ አሸናፊው አትሌት በሪሁ አረጋዊ የኢትዮጵያን የ3ሺ ሜትር ክብረወሰን በእጁ አስገብቷል። የ2024 የዳይመንድ ሊግ ውድድር ባለፈው እሁድ 12ኛው መዳረሻ ከተማ በሆነችው በፖላንዷ ቾርዞው ከተማ በሴሌሲያን ስቴዲየም ሲካሄድ... Read more »

ኢትዮጵያ በፓሪስ ፓራሊምፒክ በአራት አትሌቶች ትወከላለች

የ33ኛው ኦሊምፒክ አዘጋጇ ፓሪስ ከሳምንታት እረፍት በኋላ 17ኛውን የፓራሊምፒክ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ዝግጅቷን አጠናቃ እንግዶቿን በመቀበል ላይ ትገኛለች። ውድድሩ ከነገ በስቲያ በርካታ የዓለም ሀገራትን በተለያዩ የጉዳት ዓይነቶችና ስፖርቶች ለማፋለም በይፋ ጅማሬውን ያደርጋል። የኢትዮጵያ... Read more »

 ‹‹የተሰጠንን በረከት ማወቅ ካልቻልን መርገምት ነው የሚሆንብን» – አቶ ደቻሳ ጅሩ

በዘመናዊው ዓለም በተለይም ባደጉት ሀገራት የስፖርት ሥልጠናዎች ሳይንሳዊ መንገድን ተከትለውና በቴክኖሎጂ ታግዘው እንደሚሰጡ ይታወቃል። በአንድ የስፖርት ቡድን ውስጥም ከአትሌቶችና ከአሠልጣኞች ባሻገር የጤና፣ የሥነ ምግብ፣ ሥነልቦና፣ የውድድር ትንተና ወዘተ ሙያተኞችን ማሰባጠር የተለመደ አሠራር... Read more »