በኢትዮጵያ የስፖርት ልማት ዕድገት ላለፉት ረጅም ዓመታት በርካታ ያልተሻገራቸው ውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች እንዳሉበት ግልጽ ነው። ለዚህም በአትሌቲክስ የረጅምና መካከለኛ እርቀቶች ከሚመዘገቡ ዓለም አቀፍ ድሎች ውጪ ኢትዮጵያ በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ለውጤት መብቃት ቀርቶ... Read more »

ከትምህርት ተቋማት ጋር ተቀናጅቶ በትብብር መስራት በኢትዮጵያ የሚስተዋለውን የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ እጥረት ሊፍታት እንደሚያስችል ተገለጸ። በስፖርት መሰረተ ልማት ዙሪያ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በአዳማ ከተማ ሲካሄድ በቆየው የባለድርሻ አካላት ውይይት ላይ እንደተጠቆመው፤ በተለያዩ... Read more »

ናይኪ የተሰኘው ግዙፍ የስፖርት ትጥቅ፣ የልምምድና ውድድር ቁሳቁስ አምራች ኩባንያ እአአ የ2019 የሴቶች ዓለም ዋንጫ፤ ከቀድሞ የተለየ የተጫዋቾች ማሊያ አስተዋወቀ:: በዚህም ቀድሞ ከሚያገኘው ገቢ 7 ከመቶ የበለጠ፤ እአአ ከ2015ቱ የሴቶች ዓለም ዋንጫ... Read more »
የስፖርት እንቅስቃሴን በማስፋፋት የኅብረተሰቡን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በየደረጃው ለረጅም ዘመናት ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። ይህን ጥረት ለማጠናከር በተቀረፀው ብሔራዊ የስፖርት ፖሊሲ ላይ በተቀመጠው የአፈፃፀም ስልት ሕዝባዊ መሠረት ያላቸው የስፖርት አደረጃጀቶችን በመፍጠር የስፖርት ማኅበራት... Read more »

የአፍሪካ ቡድኖችን በላቀ ልዩነት በመርታት አስደናቂ አቋሙን አስመስክሯል፤ ለቀጣይ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ተተኪ ለመሆን ከፍተኛ ተስፋ እንዲጣልበትም አድርጓል፤ ለሌሎች ታዳጊዎችም ተምሳሌት እየሆነ ነው፤ የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን።... Read more »

በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች በየሳምንቱ እየተካሄዱ በሚገኙ የዓለም የቤት ውስጥ የዙር ውድድሮች ኢትዮጵያውያን ከዋክብት አትሌቶች እርስበርስ የሚያደርጉት አስደናቂ ፉክክር ቀጥሏል። በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው ሰባት የቤት ውስጥ ውድድሮች የመጨረሻ በሆነውና በስፔን ማድሪድ... Read more »
የኢትዮጵያ ሆቴል አትሌቲክስ ክለብ የትጥቅ እና የስፖርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት። ድጋፉን ያደረገው የሚስትቡሽ ኮርፖሬሽን ለድጋፉ ከ1ነጥብ8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንዳደረገበትም ታውቋል። ወጣትና ተተኪ አትሌቶችን ለስፖርቱ ምቹ ከሆኑ ስፍራዎች በማውጣት በስልጠና ደግፎ... Read more »
ኢትዮጵያ በኦማን ዋና ከተማ ሙስካት አዘጋጅነት ነገ በሚጀመረው ዓለም አቀፉ የእርምጃ ቻምፒዮና ላይ ትሳተፋለች። በውድድሩ ላይ አራት አትሌቶች አገራቸውን ወክለው እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ከመላው ዓለም የተውጣጡ ጥቂት አገራት ብቻ በሚካፈሉበትና... Read more »

የተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከአስር ዓመት በፊት ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተው፤ በተለያዩ ዓለማቀፍ የስፖርት መድረኮች ስፖርተኞችን በዘርና በቆዳ ቀለማቸው መገለል የተለመደ ነው። ይህ እውነታ አሁን ላይ አደጉ በምንላቸው አገራት ስፖርት ላይ እንኳን... Read more »

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ክብረወሰንን አሻሻለች። የሃያ ሁለት ዓመቷ አትሌት ያለምዘርፍ ከትናንት በስቲያ በስፔን ካስቲሎን በተካሄደው የጎዳና ላይ ውድድር አሸናፊ ሆና ስታጠናቅቅ ያስመዘገበችው 29:14... Read more »