የአፍሪካ ዋንጫ ከአፍሪካ ውጭ ሊካሄድ ይችላል

ዋልያዎቹ ከስምንት ዓመት በኋላ የሚሳተፉበት የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ በካሜሮን ላይካሄድ እንደሚችል ከጥርጣሬ በዘለለ ስጋት ፈጥሯል። የአፍሪካ ታላቁ የስፖርት መድረክ የሆነው የአፍሪካ ዋንጫ በምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ላይካሄድ እንደሚችል ስጋት የፈጠረው ካሜሮን ለአህጉሪቱ ትልቅ... Read more »

500 የዋልያዎቹ ደጋፊዎች ወደ አፍሪካ ዋንጫ ያቀናሉ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና ሲሳይ አድርሴ ፕሮሞሽን 500 /አምስት መቶ/ የዋልያዎቹ ደጋፊዎችን ወደ ካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ለመውሰድ መዘጋጀታቸውን አስታወቁ። የሲሳይ አድርሴ ፕሮሞሽን ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሲሳይ አድርሴና የፌዴሬሽኑ ዋና ጸሐፊ... Read more »

ፈረሰኞቹ ፊታቸውን ወደ አገር ውስጥ አሰልጣኞች ያዞሩ ይሆን?

ታሪካዊውና አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በቅርቡ የቀጠራቸውን ሰርብያዊ አሰልጣኝ ዝላትኮ ክራምፓቲችን ማሰናበቱ እርግጥ ሆኗል። ፈረሰኞቹ ለሚቀጥሉት ጥቂት ጨዋታዎችም በጊዜያዊው አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እንደሚመሩ ታውቋል። በቀጣይም ማን ታሪካዊውንና ታላቁን ቅዱስ ጊዮርጊስ... Read more »

የደመወዝ ውዝግብ የሊጉን በጎ ገጽታ እንዳያጠለሽ ስጋት ፈጥሯል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ ጸንቶባቸው ውሳኔውን ተፈጻሚ ያላደረጉ አምስት ክለቦችን ከቀጣዩ የዝውውር መስኮት ማገዱን ከቀናት በፊት አሳውቋል። በፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ፊርማና ማህተም በወጣው ደብዳቤ መሰረት ሁለት... Read more »

ጥቁሮችን የገፋው የባልን ድ ኦር ሽልማት

ዝነኛው የፈረንሳይ የእግር ኳስ መጽሔት በየዓመቱ ለምርጥ የአውሮፓ እግር ኳስ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች የሚያበረክተው የባልን ድ ኦር ሽልማት ባለፈው ሰኞ ተከናውኗል። ምትሃተኛው አርጀንቲናዊ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲም ሽልማቱን ለሰባተኛ ጊዜ ማሸነፍ ችሏል። ሽልማቱ እንዳለፉት... Read more »

”የውድደር ስርአት እየተቀየረ በመጣ ቁጥር ራሳችንን ከአለም ሁኔታ ጋር ማስኬድ አለብን ከአስር ሺ ያላነሰ ሯጭ ባለባት አገር ውስጥ አስር ሜዳሊያም ያንሳል” – አቶ መሠረት መንግስቱ የኢትዮ-ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ አትሌቲክስ አሠልጣኝ

ኢትዮጵያ የሜዳሊያ ረሃብና ጥሙ የማይበርድላቸው አገርን ከፊት ያስቀደሙ፤ የራሳቸውን አሻራ አሳርፈው የአገርን እሴት ያስጠበቁ ብዙ አትሌቶች ነበሯት፡፡ ነገር ግን ይህ አልበገሬነትና አገራዊ ስሜት እየዋዠቀ በመምጣቱ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የኢትዮጵያ አትሌቶች በዓለም አቀፍ... Read more »