ከእግር ኳስ ተጫዋችነት ጀምሮ በተለያዩ የስፖርት ሙያዎች በርካታ ስራ ያከናወኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር ሲራክ ሃብተማርያም የቀብር ስነስርዓት ተከናወነ፡፡ ከእግር ኳስ ተጫዋችነት፣ በስፖርት ተቋማት አመራርነት፣ በመምህርነት እንዲሁም በኢንስትራክተርነት ሲሰሩ የቆዩት ዶክተር ሲራክ ከወጣትነት እድሜያቸው... Read more »
ኢትዮጵያ መስራች በሆነችበት የአፍሪካ ዋንጫ ከዓመታት በኋላ ዳግም በተሳታፊነት ተመልሳለች፡፡ በዚህ ውድድር በምድብ አንድ የተደለደለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ዝግጅቱን ለመጀመር አስቀድሞ ጉዞውን ወደ ካሜሮን ያውንዴ ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፤ ልምምድ... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአትሌቲክሱ ዓለም በተለያዩ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ውዝግብ ውስጥ ሲገባ መመልከት ተለምዷል። በስፖርቱ በርካታ ዓመታት ታሪክ ውስጥ አሯሯጮች ቀርተው በቴክኖሎጂ እየተተኩ አዳጋች የተባሉ የዓለም ክብረወሰኖች በተደጋጋሚ እየተሰበሩ መገኘታቸውን ተከትሎ ብዙ ውዝግብ... Read more »
ለረጅም ዓመታት የኢትዮጵያን ስፖርታዊ ውድድሮች በብቸኝነት በማስተናገድ አንጋፋነትን የተቀዳጀው የአዲስ አበባ ስታዲየም በእድሳት ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። የስታዲየሙ እግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ ደረጃውን የጠበቀ ባለመሆኑ አህጉር አቀፍ ጨዋታዎችን እንዳያካሂድ መታገዱ ለእድሳቱ ምክንያት ሲሆን፤... Read more »
የአሁኑ ዘመን የአገራችን እግር ኳስ አፍቃሪ ከቀድሞ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ጋር በስቴድየም በአንድ ላይ ተቀምጠው ኳስ ሲመለከቱም ይሁን በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ሲያወጉ የአንድ ሰው ስም መነሳቱ አይቀርም። የኢትዮጵያን እግር... Read more »
የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከትናንት በስቲያ አመሻሽ ላይ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የሚያመሩ ሃያ አምስት ተጫዋቾቻቸውን ዝርዝር ይፋ አድርገዋል፤ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከግብ ጠባቂ አንስቶ እስከ አጥቂ መስመር የተመረጡት ተጫዋቾች በአፍሪካ... Read more »
በአትሌቲክስ ስፖርት ስኬታማ ሆነው ትልቅ ስምና ዝና ካገኙ አገራት መካከል የምትመደበው ኢትዮጵያ፤ በተለይ በረጅም ርቀት ሩጫዎች ስኬቷ በቀዳሚነት ትጠቀሳለች፡፡ ስፖርቱ ከሩጫ ባለፈ እርምጃ፣ ውርወራን እንዲሁም ዝላይን የሚያጠቃልል ቢሆንም ኢትዮጵያ የአጭር ርቀት ሩጫን... Read more »
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3ሺ ሜትር መሰናክል፣ የርምጃና የሜዳ ተግባራት ውድድሩን ከዛሬ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የማዘውተሪያ ስፍራ ላይ ያካሂዳል። ውድድሩ ዛሬ ሲጀመርም በተለያዩ ርቀቶችና የሜዳ ተግባራት... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በስኬት ላይ ስኬት እየደረበ ጉዞውን ቀጥሏል። የመካከለኛውና ምሥራቅ አፍሪካ አገራት(ሴካፋ) ዋንጫን ከስድስት ሳምንታት በፊት ዩጋንዳ ላይ በማንሳት በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያ ድል ያሳካው... Read more »
በጉጉት የሚጠበቀውና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ከስምንት ዓመት በኋላ የሚሳተፉበት የ2022 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ሊራዘም ወይም ሊሰረዝ የሚችልበት እድል ስለመኖሩ የተለያዩ ዘገባዎች ሲወጡ ከርመዋል። ካሜሩን የምታዘጋጀው ይህ 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ምእራብ አፍሪካዊቷ... Read more »