ግንባታው ተጠናቆ በቅርብ ስራ ላይ እንዲውል ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

ለዘመናት የስፖርት ቤተሰቤ ጥያቄ የነበረው የዘመናዊ ስታዲየም ግንባታ ምላሽ አግኝቶ አበረታች እንቅስቃሴ መታየት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል። በተለያዩ ክልሎች በተለያየ መጠን ከሚገነቡት ስታዲየሞች ባሻገር በመንግስት በጀት ግዙፍ የኦሊምፒክና የዓለም ዋንጫ ስታዲየም በአዲስ አበባ... Read more »

የአንጋፋው ባለሙያ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

ከእግር ኳስ ተጫዋችነት ጀምሮ በተለያዩ የስፖርት ሙያዎች በርካታ ስራ ያከናወኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር ሲራክ ሃብተማርያም የቀብር ስነስርዓት ተከናወነ፡፡ ከእግር ኳስ ተጫዋችነት፣ በስፖርት ተቋማት አመራርነት፣ በመምህርነት እንዲሁም በኢንስትራክተርነት ሲሰሩ የቆዩት ዶክተር ሲራክ ከወጣትነት እድሜያቸው... Read more »

ዋሊያዎቹ በያውንዴ ልምምድ ጀምረዋል

ኢትዮጵያ መስራች በሆነችበት የአፍሪካ ዋንጫ ከዓመታት በኋላ ዳግም በተሳታፊነት ተመልሳለች፡፡ በዚህ ውድድር በምድብ አንድ የተደለደለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ዝግጅቱን ለመጀመር አስቀድሞ ጉዞውን ወደ ካሜሮን ያውንዴ ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፤ ልምምድ... Read more »

የዓለም አትሌቲክስ የመሮጫ ጫማ ላይ አዲስ ህግ አወጣ

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአትሌቲክሱ ዓለም በተለያዩ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ውዝግብ ውስጥ ሲገባ መመልከት ተለምዷል። በስፖርቱ በርካታ ዓመታት ታሪክ ውስጥ አሯሯጮች ቀርተው በቴክኖሎጂ እየተተኩ አዳጋች የተባሉ የዓለም ክብረወሰኖች በተደጋጋሚ እየተሰበሩ መገኘታቸውን ተከትሎ ብዙ ውዝግብ... Read more »

የአዲስ አበባ ስታዲየም እድሳት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ጥረት እየተደረገ ነው

 ለረጅም ዓመታት የኢትዮጵያን ስፖርታዊ ውድድሮች በብቸኝነት በማስተናገድ አንጋፋነትን የተቀዳጀው የአዲስ አበባ ስታዲየም በእድሳት ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። የስታዲየሙ እግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ ደረጃውን የጠበቀ ባለመሆኑ አህጉር አቀፍ ጨዋታዎችን እንዳያካሂድ መታገዱ ለእድሳቱ ምክንያት ሲሆን፤... Read more »

ለአፍሪካ ዋንጫ ያልታደለው አብዶኛው ኢትዮጵያዊ ኮከብ

የአሁኑ ዘመን የአገራችን እግር ኳስ አፍቃሪ ከቀድሞ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ጋር በስቴድየም በአንድ ላይ ተቀምጠው ኳስ ሲመለከቱም ይሁን በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ሲያወጉ የአንድ ሰው ስም መነሳቱ አይቀርም። የኢትዮጵያን እግር... Read more »

በአጭር ጊዜ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በአፍሪካ ዋንጫው ማካተት አልተቻለም

የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከትናንት በስቲያ አመሻሽ ላይ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የሚያመሩ ሃያ አምስት ተጫዋቾቻቸውን ዝርዝር ይፋ አድርገዋል፤ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከግብ ጠባቂ አንስቶ እስከ አጥቂ መስመር የተመረጡት ተጫዋቾች በአፍሪካ... Read more »

የተሳታፊዎች ቁጥር ማነስ ያላደበዘዘው ቻምፒዮና ጅማሬ

በአትሌቲክስ ስፖርት ስኬታማ ሆነው ትልቅ ስምና ዝና ካገኙ አገራት መካከል የምትመደበው ኢትዮጵያ፤ በተለይ በረጅም ርቀት ሩጫዎች ስኬቷ በቀዳሚነት ትጠቀሳለች፡፡ ስፖርቱ ከሩጫ ባለፈ እርምጃ፣ ውርወራን እንዲሁም ዝላይን የሚያጠቃልል ቢሆንም ኢትዮጵያ የአጭር ርቀት ሩጫን... Read more »

ከ700 በላይ አትሌቶች የሚሳተፉበት አገር አቀፍ ቻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3ሺ ሜትር መሰናክል፣ የርምጃና የሜዳ ተግባራት ውድድሩን ከዛሬ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የማዘውተሪያ ስፍራ ላይ ያካሂዳል። ውድድሩ ዛሬ ሲጀመርም በተለያዩ ርቀቶችና የሜዳ ተግባራት... Read more »

«ለኮስታሪካው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ጥረት እያደረግን ነው»

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በስኬት ላይ ስኬት እየደረበ ጉዞውን ቀጥሏል። የመካከለኛውና ምሥራቅ አፍሪካ አገራት(ሴካፋ) ዋንጫን ከስድስት ሳምንታት በፊት ዩጋንዳ ላይ በማንሳት በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያ ድል ያሳካው... Read more »