ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውጤታማ የሆኑባቸው የሳምንቱ መጨረሻ ውድድሮች

በተለያዩ ዓለማት በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውጤታማ ሆነዋል።ይህ ወቅት እንደ ኦሊምፒክ እንዲሁም ዳይመንድ ሊግ ያሉ ውድድሮች የሚጠናቀቁበት እንደመሆኑ በተለያዩ ከተሞች የጎዳና እና የመም ውድድሮች በስፋት የሚከናወኑበት ነው።ባለፈው ሳምንት... Read more »

196 ሠልጣኞች በዓመቱ ወደ አካዳሚ ይገባሉ

የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በአዲስ አበባ ማሠልጠኛው እንዲሁም በአሰላ የጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከላቱ ለ2017 ዓ/ም ሠልጣኞች ምልመላ አካሄደ፡፡ አካዳሚው ሠልጣኞችን በሳይንሳዊ መንገድ የብቃትና የጤና ምዘና በማድረግ ልየታውን ማከናወኑንም አካዳሚው አስታውቋል፡፡ ታዳጊ ስፖርተኞችን... Read more »

ቀጣዩ የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ መሪ ማን ሊሆን ይችላል?

ዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ከወራት በኋላ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫውን ያካሂዳል፡፡ ዓለም አቀፉን ኮሚቴ ባለፉት ስምንት ዓመታት የመሩት የፕሬዚዳንት ቶማስ ባህ የሥልጣን ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ ኮሚቴውን የሚመራ አዲስ ፕሬዚዳንት ለመምረጥ እጩዎች ከወዲሁ ራሳቸውን በማስተዋወቅ... Read more »

የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ትርፍ ክፍፍል እና የኮከቦች ሽልማት

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማኅበር የ2016 ዓም ውድድር ዘመን የክለቦች ዓመታዊ ትርፍ ክፍፍል ተከናውኗል። በየዘርፉ የዓመቱ ኮከቦችን ሽልማት መርሐግብር አከናውኖም ለክለቦች፣ አሠልጣኞች፣ ተጫዋቾች፣ ዳኞች እንዲሁም አስተናጋጅ ከተሞች የገንዝብ ሽልማት እና እውቅና ተበርክቶላቸዋል፡፡... Read more »

 ‹‹የእግር ኳስ ሥልጠና መንገዳችን መመርመር ይኖርበታል››  -አሠልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በቅርቡ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ ማግኘቱ ይታወሳል፡፡ ቡድኑ ውጤት ለማጣቱ የሥልጠና መንገዶች፣ ከሜዳ ውጪ መጫወት፣ ከጉዳትና ከሌሎች ችግሮች ጋር የተገናኙ ጉዳዮች ተፅዕኖ መፍጠራቸውን... Read more »

 የእግር ኳስ ዳኞችን የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ችግር ይፈታል የተባለው ስምምነት

የእግር ኳስ ስፖርትን ተወዳጅ እና ተናፋቂ ከሚያደርጉ መሪ ተዋናዮች መካከል ዳኞች ትልቁን ስፍራ ይይዛሉ፡፡ ስፖርቱን ከስህተት ለማጥራት የማይቻል ቢሆንም ዳኞች ለተወዳጅነቱ የሚኖራቸው ሚና ትልቅ መሆኑ አያከራክርም፡፡ የእግር ኳስ ዳኞች በጨዋታ ወቅት ከሚያስፈልጓቸው... Read more »

 ፋሲል ከነማ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫን አነሳ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንድ ጊዜ ማንሳት የቻለው ፋሲል ከነማ በተጋባዥነት የተሳተፈበትን የ2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ማሸነፍ ችሏል፡፡ ፋሲል አምስት ክለቦችን ባሳተፈው የአዲስ አበባ ዋንጫ በፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮ- ኤሌክትሪክን በመርታት ቻምፒዮን... Read more »

 ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ጀምሯል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ከማድረጉ በፊት የዋና እና ረዳት አሰልጣኞች መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ካስ ፌዴሬሽን ከትናንት በስቲያ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ስዩም ከበደ... Read more »

በሪሁ አረጋዊ የደመቀበት የዳይመንድሊግ ማጠቃለያ

የ2024 የዳይመንድሊግ ውድድሮች አስራ አራት ከተሞችን አዳርሶ ከትናንት በስቲያ በብራሰልስ ፍፃሜውን አግኝቷል። የዳይመንድ ሊጉን አጠቃላይ አሸናፊ የሚለየውና ከፍተኛ ነጥብ መሰብሰብ የሚያስችለው የውድድሩ የመጨረሻ መዳረሻ ከተማ የሆነችው ብራሰልስም ባለፈው ዓርብና ቅዳሜ ምሽት በተለያዩ... Read more »

 ከ61ሺ በላይ ታዳጊዎች የሚሳተፉበት የክረምት መሠረታዊ የስፖርት ሥልጠና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት የክረምት ሥልጠና መርሐ ግብርን በተለያዩ ስፖርቶች እየሰጠ ይገኛል፡፡ ሥልጠናው በከተማዋ በሚገኙ 11 ክፍለ ከተሞችና 5 የትምህርት ሥልጠና ማዕከላት የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎች በእረፍት... Read more »