ብርቱ ፉክክር በነገሰባት የውድድር ዓለም ጠንካራው ደካማውን ጥሎ ሲያልፍ ማየት የተለመደ ነው። ዛሬ ደካማ የሆነው ነገ ጠንክሮ ወደ አሸናፊነት ለመምጣት የሚደረገው ትንቅንቅም በዚያው ልክ ሃያል ነው። አሸናፊነት የሰው ልጆች ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው።... Read more »
ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንታዊና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ የቀረቡ የመጨረሻ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደርጓል።ምርጫውን ተከትሎ በፌዴሬሽኑ ላይ እየተነሱ ያሉ ጉዳዮችን በተመለከተም ፌዴሬሽኑ ከትናንት በስቲያ መግለጫ ሰጥቷል። የአራት ዓመት የስራ ዘመኑን ያጠናቀቀው... Read more »
በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የክለቦች ቻምፒዮና ተሳታፊ በመሆን ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ፤ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን ዛሬ ከብሩንዲው ፎፊላ ፒኤፍ ጋር ያደርጋል። ከጠንካራ ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው የንግድ ባንክ... Read more »
ከአስር ቀናት በኋላ በጎንደር ከተማ የሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ፌዴሬሽኑን ለቀጣይ አራት አመታት የሚመሩ የፕሬዚዳንትና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ በታቀደው ቀን እንደሚካሄድ ተገለጸ። የምርጫ አስፈጻሚና የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴዎች ከትናንት... Read more »
በእድሜ ገደብ የሚካሄዱ ውድድሮች አትሌቶችን ወደ ስኬታማነት የሚያረማምዱ ድልድዮች መሆናቸው ይታመናል። ለኢትዮጵያዊያን የአሮጌው ዓመት መባቻ እና የአዲሱ ዓመት ስጦታ የሆነው ከ20ዓመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በእርግጥም የወጣት አትሌቶችን ብሩህ ነገ የሚያመላክት ነው። በጥቂት... Read more »
በኮሎምቢያ መዲና ካሊ ለስድስት ቀናት ሲካሄድ ቆይቶ ባለፈው እሁድ በተጠናቀቀው የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተሳትፎ አንጸባራቂ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ከትናንት በስቲያ ወደ አገር ቤት ተመልሷል። ቡድኑ ቦሌ... Read more »
በመገባደድ ላይ በሚገኘው ዓመት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ እጅግ ስኬታማ ጊዜን አሳልፏል። በዚሁ ዓመት በተለያዩ ዓለም አቀፍ መድረኮች የኢትዮጵያ ስም በብርቅዬ አትሌቶቿ አማካኝነት በተደጋጋሚ በክብር ተነስቷል። ከወራት በፊት በሰርቢያ ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ... Read more »
ከሶስት አስርት ዓመታት ባላነሰ ጊዜ በማሕበረሰብ አቀፍ ስፖርት እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኘው የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማሕበር ዓመታዊ ውድድሩን በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። ማሕበሩ ሃያ ስምንተኛ ዓመት ውድድሩን ከትናንት በስቲያ... Read more »
በስፖርቱ ዓለም ስፖርታዊ ጨዋነት ወርቃማው ህግ ነው። ይህ ስፖርታዊ ጨዋነት በተለያየ መልኩ የሚገለጽና የሚተረጎምም ነው። ተጋጣሚን ወይም ተፎካካሪን ፍትሃዊ ባልሆነ መልኩ ማሸነፍና ለማሸነፍ ሲባልም በስፖርታዊ ህጎች ባያስጠይቅ እንኳን በተለያየ መንገድ ፍትሃዊ ያልሆነ... Read more »
ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ውድድሮች አውራ ማራቶን በታላቁ የኦሊምፒክ መድረክ በሁለቱም ጾታ ድል በማድረግ ከአፍሪካ ቀዳሚ ናት። ታላቁ አትሌት አበበ ቢቂላ የወንዶች ማራቶን የአፍሪካውያን የድል ፋና ወጊ ነው። በሴቶች ደግሞ ታሪካዊቷ ፋጡማ ሮባ ፈርቀዳጅ... Read more »