ታላቁ ሩጫ በበቆጂ

ኢትዮጵያ በኦሊምፒክ መድረኮች ተሳትፎዋ ከሰበሰበቻቸው 58 ሜዳሊያዎች መካከል 18 የሚሆኑት (10 የወርቅ፣ 3 የብር እና 5 የነሃስ) ሜዳሊያዎች የተቆጠሩት የሯጮቹ መፍለቂያ ምድር በቆጂ ባፈራቻቸው አትሌቶች ነው። የስፖርታዊ ውድድሮች ሁሉ በኩር የሆነው ኦሊምፒክ... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዛሬው የቦስተን ማራቶን እንደሚያሸንፉ ይጠበቃል

የፈረንጆቹ ሚያዝያ ወር በገባ ሦስተኛው ሰኞ በሚከበረው የአርበኞች ቀን የሚካሄድ ዓመታዊ ውድድር ነው፤ የቦስተን ማራቶን። ከዓለም አንጋፋ የአትሌቲክስ ውድድሮች መካከል የሚጠቀሰው የቦስተን ማራቶን እአአ 1896 በአቴንስ የመጀመሪያውን ኦሊምፒክ ተከትሎ በቀጣዩ ዓመት (1897)... Read more »

በውሃ ዋና ሻምፒዮና አማራ ክልል አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ

ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ መኮንኖች ክበብ የመዋኛ ገንዳ ሲካሄድ የቆየው የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ትናንት ተጠናቋል። በዚህም አማራ ክልል በሁለቱም ጾታ አጠቃላይ አሸናፊ በመሆን የውድድሩ ልዩ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል።... Read more »

በጥቂት ዕድል እየተገኘ ያለውን ብዙ ውጤት ለማሳደግ

ኢትዮጵያ ከሜልቦርን እስከ ቶክዮ ኦሊምፒክ በተሳተፈችባቸው መድረኮች 23 የወርቅ፣ 12 የብርና 23 የነሐስ በድምሩ 58 ሜዳሊያዎችን መሰብሰቧ ይታወቃል:: ከእነዚህ ውስጥ 22 የሚሆኑት (8 የወርቅ፣ 4 የብር እና 10 የነሐስ) ሜዳሊያዎች በሴት አትሌቶች... Read more »

የተጫዋቹ የአዲስ አበባ

የአውሮፓ ታላላቅ የእግር ኳስ ክለቦች የሚፋለሙበት የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ በአዲስ አበባ የነበረውን የአንድ ቀን ቆይታ አጠናቆ ወደ ቀጣይ መዳረሻው አምርቷል:: በመላው ዓለም በሚገኙ 31 አገራት እየተዘዋወረ በደጋፊዎች ሲጎበኝ ቆይቷል፤ ዋንጫው በአፍሪካ መዲና... Read more »

አራት የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን በሶስት ክለቦች

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ክብርን በተደጋጋሚ በመጎናጸፍ እንደርሱ የደመቀ ተጫዋች የለም። እርሱ ተጫዋች በነበረበት ዘመን ከዓለም ምርጥ የመሃል ሜዳ ተጫዋቾች መካከል ተጠቃሽ ሲሆን፤ ታላቁ ብራዚላዊ የእግር ኳስ ሊቅ ፔሌ ከፊፋ ምርጥ ተጫዋቾች መካከል... Read more »

ለዓለም ቻምፒዮናው ተሳትፎ ቅድመ ዝግጅት

በአትሌቲክስ ስፖርት ይህ ወቅት የቤት ውስጥ ውድድሮች ተጠናቀው የውጭ መም ውድድሮች የሚጀመሩበት ነው። ዛሬ በሁሉም አህጉራት በ12 ዙር የሚደረገው የአህጉር አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር በቤርሙዳ ሲከፈት፤ በቀጣዩ የፈረንጆቹ ወር አጋማሽ ደግሞ የዳይመንድ ሊግ... Read more »

ክለቡ ውጤታማ አትሌቶቹን ሸለመ

በ2002 ዓ.ም የስፖርቱን መቀዛቀዝ ተከትሎ የወቅቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አነሳሽነት ‹‹ኦሮሚያን የአትሌቶች ምንጭ ብቻ ሳይሆን ጎርፍም እናደርጋታለን›› በሚል መርህ በርካታ ክለቦች እንዲቋቋሙ መደረጉ የሚታወስ ነው። በወቅቱ ከተመሰረቱ 20 ክለቦች መካከል እስካሁን... Read more »

ኢትዮጵያ የሴካፋ ማጣሪያ ውድድርን ታስተናግዳለች

ኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ታስተናግዳለች። የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማሕበር (ሴካፋ) የዓመቱን የውድድር መርሃ ግብሮችና አስተናጋጅ አገራትን አሳውቋል። በበርካታ የምስራቅና ጥቂት የመካከለኛው አፍሪካ አገራት እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች የተዋቀረው... Read more »

የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ አዳዲስ ተሳታፊዎች ተለይተዋል

በሶስት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ የቆየው የ2014 ዓ/ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የእግር ኳስ ውድድር በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት መጠናቀቁ ይታወሳል። ይህንንም ተከትሎ በቀጣዩ 2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚሳተፉ ሶስት አዳዲስ ክለቦች ማደጋቸውን... Read more »