የአፍሪካ ከ18 እና 20 ዓመት በታች ወንዶች እጅ ኳስ ቻምፒዮና ከጥቅምት 23 እስከ 27/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በወጣቶች ስፖርት አካዳሚና አራት ኪሎ ትምህርትና ስልጠና ማዕከላት ጅምናዝየሞች ይካሄዳል። በውድድሩ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከየዞኑ የተወከሉ... Read more »
ከዓለም እስከ አህጉር፣ ከአህጉር እስከ ሀገር፣ ከሀገር እስከ ማህበረሰብ ብሎም እስከ ግለሰብ፣ ከትልቅ እስከ ትንሽ በእግር ኳስ ልቡ ያልተሳበና ለእግር ኳስ ፍቅር ያልተንበረከከ የለም። በርካቶች «በማራኪነቱ፤ በልብ ሰቃይነቱ፤ በአስፈንዳቂነቱም ሆነ በአሳዛኝነቱ ወደር... Read more »
አንጋፋው የአዲስ አበባ ስቴድየም ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ ካቆመ ከአራት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል:: ስቴድየሙ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት ጀምሮ የካፍን ዝቅተኛ መስፈርቶች እንዲያሟላ በተጠየቀው መሠረት እድሳት ላይ የሚገኝ ቢሆንም እስካሁን ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛና አራተኛ ጨዋታዎችን ባለፈው ቅዳሜና ማክሰኞ ከጊኒ ጋር አድርገው በሁለቱም ጨዋታዎች መሸነፋቸው ይታወቃል። በገለልተኛ ሜዳ ኮትዲቯር ላይ በተደረጉት ሁለቱ ጨዋታዎች ዋልያዎቹ 4ለ 1 እና... Read more »
ኢትዮጵያ የ2029 አፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በይፋ ጥያቄ ማቅረቧ ታውቋል:: ኢትዮጵያ በቅርቡ 46ኛውን የካፍ ጠቅላላ ጉባኤና የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች የእጅ ኳስ ሻምፒዮናን ለማስተናገድ እያደረገች የሚገኘውን ዝግጅት በተመለከተ... Read more »
ኢትዮጵያ እያስተናገደች በምትገኘው የአፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና በቡድን ውድድር ከ24 ዓመታት በኋላ ሜዳሊያ ማስመዝገብ ችላለች። ከጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ጅምናዚየም የሚካሄደው የአፍሪካ አዋቂዎች ጠረጴዛ ቴኒስ... Read more »
የምሥራቅ አፍሪካ ከዋክብት አትሌቶች ለረጅም ዓመታት በተለይም በመካከለኛና ረጅም ርቀት ውድድሮች ስፖርቱን ወደፊት በማራመድ ዘመን የማይሽራቸው ታሪኮችን አኑረዋል:: ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ እያሳዩት የሚገኘው ብቃትም የሰው ልጅ የአቅም ጥግ ገደብ እንደሌለው እያስመሰከረ... Read more »
የአፍሪካ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን ከሚያካሂዳቸው ዓመታዊ ውድድሮች መካከል አንዱ የክለቦች ሻምፒዮና ነው። እአአ ከ1979 አንስቶ በመካሄድ ላይ የሚገኘው ይህ ሻምፒዮና ዘንድሮ ለ45ኛ ጊዜ በሞሮኮ ላዩን ከተማ አስተናጋጅነት መካሄድ ከጀመረ ቀናትን አስቆጥሯል። በአሕጉሪቱ... Read more »
ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ልክ በዚህ ሳምንት የቺካጎ ማራቶን እምብዛም ስሙ በርቀቱ የማይነሳ ወጣት አትሌት በቀዳሚነት ወደ መጨረሻዋ መስመር ሲገሰግስ ታየ፡፡ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችና የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ በይበልጥ የሳበው ግን የአትሌቱ ድል ሳይሆን... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ እና አራተኛ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬና በመጪው ማክሰኞ ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገው የሀገር ውስጥ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ከቀናት በፊት ወደ ኮትዲቯር አቅንተዋል፡፡... Read more »