የዘመናዊ ስፖርት መሠረቶች ባህላዊ ጨዋታዎችና እንቅስቃሴዎች ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ከሚዘወተሩ የባህል ስፖርቶች መካከል አንዱ ትግል ሲሆን ከኦሊምፒክ ውድድሮች መካከል አንዱ ከሆነው የጁዶ ስፖርት ጋር ተቀራራቢ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ተዘውታሪ የሆነውን ባህላዊ ስፖርት ከዘመናዊው ጋር... Read more »
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የካፍና የፊፋን መስፈርት ያሟላ ስቴዲየም በማጣቱ ዓለም አቀፍ ጨዋታዎቹን በሌሎች ሀገራት ለማከናወን ከተገደደ ዓመታት ተቆጥረዋል። በዚህም ምክንያት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለተለያዩ ወጪዎች የተዳረገ ሲሆን የብሔራዊ ቡድኑ ዋና... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ትልቅ አጋር የሆነው ዋልያ ቢራ ባለፉት በርካታ ዓመታት ቡድኑን በተለያየ መንገድ ሲደግፍ ቆይቷል። አሁን ግን ዋልያ ቢራ ከዋልያዎቹ ጋር የነበረውን የ56 ሚሊየን ብር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ማቋረጡ ታውቋል። ዋልያ... Read more »
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ኢትዮጵያን በኦሊምፒክና በሌሎች ዓለም አቀፍ ውድድሮች መወከል የቻሉ ቦክሰኞችን በማፍራት ትልቅ ስም ካላቸው ክለቦች ግንባር ቀደሙ ነው። ክለቡ በቦክስ ስፖርት ስመ ገናና እና ቀደምት ቢሆንም ባለፉት ጥቂት... Read more »
በርካታ የአትሌቲክስ አድናቂዎች ስፖርቱ አንደበት ኖሮት ‹‹በታሪክ ምርጡ አትሌት ማነው?›› ቢባል ኢትዮጵያዊውን ታላቅ አትሌት አበበ ቢቂላን ያስቀድማል ይላሉ። ዘመናትን አልፎ አሁንም ድረስ ስሙ ከገነነበት ያልወረደበት ምክንያትም ማንም ሊደግመው የማይችለው ድንቅ ታሪክ በመጻፉ... Read more »
በመጪው ሕዳር አዲስ አበባ ከሚካሄደው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እውቅ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ጎን ለጎን በበይነ መረብ የታገዘ ሩጫ በእንግሊዝ ለንደን እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡ ዓለም አቀፍ ይዘት ባለው በዚህ የሩጫ ውድድር ላይ የውጭ... Read more »
አፍሪካ በሁለት ቡድኖች ለምትወከልበት ኦሊምፒክ እግር ኳስ የአህጉሪቱ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታዎች ከቀናት በኋላ ይደረጋሉ። የመጀመሪያውን ዙር የማጣሪያ ጨዋታ በሜዳው ከናይጄሪያ ጋር በአቻ ውጤት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ወደቀጣዩ... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ሀገር በቀል ከሆነው ሁሉ ስፖርት ቤቲንግ ከተባለ የውርርድ ተቋም ጋር በጋራ ለመሥራት የ11 ሚሊየን ብር የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል። በሁለቱ አካላት መካከል የተፈረመው ውል ለሁለት ዓመት እንደሚቆይም ታውቋል።... Read more »
የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን(ሉሲዎቹ) ለፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ የማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ናይጄሪያን ይገጥማሉ። ሉሲዎቹ በደርሶ መልስ ጨዋታው ድምር ውጤት ማሸነፍ ከቻሉ ወደ ሶስተኛውና ወሳኙ የማጣሪያ ፍልሚያ የሚያልፉ ይሆናል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ምዕራፍ ያከናወናቸውን ተግባራት እቅድ አፈጻጸም ገምግሟል:: ቢሮው የወጣቶች ስዕብና መገንቢያና የስፖርት ማዘውተርያ ስፍራዎች ላይ ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ጥናት አድርጎ ችግሮችን... Read more »