19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር ነገ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ይካሄዳል፡፡ ከዓመታት በኋላ በክልሉ በሚካሄደው በዚህ ትልቅ ሀገር አቀፍ ውድድር ላይ አምስት ክልሎችና ዘጠኝ ክለቦች አትሌቶቻቸውን እንደሚያሳትፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ... Read more »
በሰባት ክለቦች መካከል ሲካሄድ ቆይቶ የደረጃና የፍጻሜ ጨዋታዎች በተለያዩ ምክንያቶች ሳይካሄዱ ከወር በላይ ያስቆጠረው 17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ትላንት በአበበ ቢቂላ ስቴድየም ፍጻሜ አግኝቷል። በዚህም የውድድሩ ተጋባዥ ክለብ ሀዲያ ሆሳዕና በፍፃሜው... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚያደርገውን ጉዞ ከሳምንት በፊት ከሴራሊዮን ጋር በሞሮኮዋ ኤል-ጀዲዳ ከተማ በሚገኘው ኤል-አብዲ ስታዲየም ባደረገው ጨዋታ ጀምሯል። በመጀመሪያው ጨዋታ ካለምንም ግብ አንድ ነጥብ ተጋርተው ያጠናቀቁት ዋልያዎቹ ትናንትም... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ታሪክ ለመሥራት ተቃርቧል:: እ.አ.አ በ2024 በኮሎምቢያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው 11ኛው የፊፋ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን የማጣሪያ ጨዋታቸውን እያደረጉ የሚገኙት የሉሲዎቹ ተተኪዎች የማሊ... Read more »
ከሁለት አስርተ ዓመታት በላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው ተሳታፊዎችን በማወዳደር ተወዳጅነትን ያተረፈው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ትናንት ለ23ኛ ጊዜ በድምቀት ተከናውኗል። ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የጎረቤት ሀገራት አትሌቶችን፣ ኤምባሲዎችንና የውጭ ሀገር ዜጎችን እንዲሁም ሌሎች 45ሺ ተሳታፊዎች... Read more »
የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ ሲካሄድ አቶ ኢያሱ በሙሉ ድምፅ መመረጣቸው... Read more »
ኢትዮጵያ በመላው ዓለም ስሟ በመልካም የሚጠራበት፣ የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ የምትደምቅበት፣ በሯጮቹ ሃገር አትሌቲክስ ባህላዊ ስፖርት መሆኑ የሚመሰከርበት፣ ኢትዮጵያዊያንና የሌሎች ሃገራት አትሌቶች ለማሸነፍ የሚፋለሙበት፣ በርካቶች ተሳታፊ ለመሆን የሚጓጉለት ተናፋቂው ታላቁ ሩጫ... Read more »
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ለ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከትላንት በስትያ ምሽት የሴራሊዮን አቻውን ገጥሞ በአቻ ውጤት ተለያይተል። በጨዋታው ጫና ፈጥሮ ለመጫወት ዝግጅት አድርገው የነበሩት ዋልያዎቹ በኳስ ቁጥጥር የተሻሉ ቢሆኑም ያገኙትን... Read more »
የዓለም አትሌቲክስ በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው የውድድር ዘመን የላቀ ብቃት ያሳዩ አትሌቶችን አወዳድሮ ከሳምንታት በኋላ ይሸልማል፡፡ ይህ ክብር በአትሌቲክስ ቤተሰቡ እንዲሁም ስፖርቱን በሚመራው የበላይ አካል ምርጫ ላይ ተመስርቶ የሚሰጥ እንደመሆኑ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው... Read more »
በዓለም አትሌቲክስ የተለያየ ደረጃ የተሰጣቸው ከ5 ኪሎ ሜትር እስከ ማራቶን ድረስ በርካታ የጎዳና ላይ ውድድሮች በሳምንቱ መጨረሻ ተካሂደዋል:: ከነዚህ መካከል በ2023 የቤይሩት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፈዋል::በሴቶች ሙሉጎጃም... Read more »