ለ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ አንድ የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎቹን ከሳምንት በፊት አከናውኖ በአንድ ነጥብ መመለሱ ይታወቃል። የመጀመሪያውን ጨዋታ ከሴራሊዮን አድርጎ ካለምንም ግብ የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሁለተኛው ማጣሪያ... Read more »
ከሶስት ዓመታት መቋረጥ በኋላ ሂደቱን በመቀየር ወደ ውድድር የተመለሰው የኢትዮጵያ ዋንጫ ወደ ሶስተኛው ዙር ያለፉ ክለቦች ተለይተው ታውቀዋል፡፡ በሁለተኛው ዙር 32 ክለቦችን እርስ በእርስ በማፋለም ቀጣዩን ዙር የተቀላቀሉ 16 ቡድኖችን በመለየት የቀጣይ... Read more »
የፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ቅድመ ዝግጅትን በሚመለከት የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴርን ያገለለ ሥራ እያከናወነ መሆኑ ተጠቁሟል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በበኩሉ መንግሥት ያላወቀውን ሥራ እያከናወነ አለመሆኑን ገልጿል። ፈረንሳይ በታሪኳ ለሦስተኛ ጊዜ... Read more »
የትግራይ ክልል በአትሌቲክስ፣ እግር ኳስ፣ ብስክሌት፣ ባድሜንተንና ሌሎችም ስፖርቶች ውጤታማ ስፖርተኞችን በማፍራት ይታወቃል፡፡ ክልሉ ባለፉት ዓመታት በነበረው ጦርነት ምክንያት ከስፖርት ርቆ የቆየ ሲሆን፤ እንደክልል ከፍተኛ ውድመት ካስተናገዱ ዘርፎች መካከል አንዱ ስፖርት ነው፡፡... Read more »
ኢትዮጵያን በተለያዩ ዓለም አቀፍ መድረኮች ወክለው ውጤታማ የሆኑ በርካታ አትሌቶችን በማፍራት ተጠቃሽ ከሆኑ ክልሎች መካከል ትግራይ አንዱ ነው። ክልሉ በነበረው ጦርነት ለዓመታት ከስፖርት እንቅስቃሴ ርቆ የቆየ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ መደበኛ... Read more »
በየአራት ዓመቱ የዓለም ሀገራትን በአንድ ጣሪያ ስር አሰባስቦ በስፖርቱ መድረክ የሚያፎካክረው ታላቁ ኦሊምፒክ ትልቅ ትኩረት ይሰጠዋል፡፡ በዚህ ታላቅ የስፖርት ድግስ ውጤታማ ለመሆን ሀገራት ብዙ ይለፋሉ። በሜዳሊያ ሰንጠረዥ ቀዳሚ ሆነው ለማጠናቀቅም በብዙ የስፖርት... Read more »
19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር ነገ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ይካሄዳል፡፡ ከዓመታት በኋላ በክልሉ በሚካሄደው በዚህ ትልቅ ሀገር አቀፍ ውድድር ላይ አምስት ክልሎችና ዘጠኝ ክለቦች አትሌቶቻቸውን እንደሚያሳትፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ... Read more »
በሰባት ክለቦች መካከል ሲካሄድ ቆይቶ የደረጃና የፍጻሜ ጨዋታዎች በተለያዩ ምክንያቶች ሳይካሄዱ ከወር በላይ ያስቆጠረው 17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ትላንት በአበበ ቢቂላ ስቴድየም ፍጻሜ አግኝቷል። በዚህም የውድድሩ ተጋባዥ ክለብ ሀዲያ ሆሳዕና በፍፃሜው... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚያደርገውን ጉዞ ከሳምንት በፊት ከሴራሊዮን ጋር በሞሮኮዋ ኤል-ጀዲዳ ከተማ በሚገኘው ኤል-አብዲ ስታዲየም ባደረገው ጨዋታ ጀምሯል። በመጀመሪያው ጨዋታ ካለምንም ግብ አንድ ነጥብ ተጋርተው ያጠናቀቁት ዋልያዎቹ ትናንትም... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ታሪክ ለመሥራት ተቃርቧል:: እ.አ.አ በ2024 በኮሎምቢያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው 11ኛው የፊፋ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን የማጣሪያ ጨዋታቸውን እያደረጉ የሚገኙት የሉሲዎቹ ተተኪዎች የማሊ... Read more »