
በተለያዩ የዓለም ከተሞች ሴቶች ብቻ የሚሳተፉበት የሩጫ ውድድሮች ከ5 ኪሎ ሜትር እስከ ማራቶን ባሉት ርቀቶች ድረስ ይዘጋጃሉ፡፡ የእነዚህ ውድድሮች ዓላማም ሴቶችን ማበረታታትና በስፖርቱ ያላቸውን ተሳትፎ ማሳደግ ሲሆን፤ ለተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ገቢ ለማሰባሰብም... Read more »

የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ተጀምሮ ባለፉት ዘጠኝ ቀናት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሆሳዕና ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የ2017 የባሕል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል፤ ዛሬ በአቢዮ ኤርሳሞ ሁለገብ ስታዲየም ይጠናቀቃል። ከቀትር በኋላ በሚኖረው የመዝጊያ ሥነ... Read more »

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ስፖርት ታሪክ በተለይም በእግር ኳስ የቀዳሚነት ድርሻ ያላት ሀገር ብትሆንም እንደ አጀማመሯ ግን መቀጠል አልቻለችም፡፡ ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይነሱ እንጂ በመፍትሄው ላይ ሲሠራም አይስተዋል፡፡ አሁን ግን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን... Read more »

በኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች የተጀመሩበት ጊዜ ከክርስቶስ ልደት ቀደም ብሎ መሆኑን መዛግብትና ድርሳናት ይጠቁማሉ። የባህል ስፖርቶች ይህን ያህል ዘመን ያስቆጥሩ እንጂ አድገውና ዘምነው የዘመናዊ ስፖርቶቻችን መሠረት ለመሆን ግን አልታደሉም። ለዚህ አንዱ ምክንያት ሙሉ... Read more »

22ኛው የባሕል ስፖርቶች ውድድር እና 18ኛው የባሕል ስፖርቶች ፌስቲቫል “ባሕላዊ ስፖርቶቻችን ለጠንካራ ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን” በሚል መሪ ቃል በሆሳዕና ከተማ ተጀምሯል። ውድድሩና ፌስቲቫሉ ትናንት ሲጀመር በመክፈቻ ሥነሥርዓቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የማዕከላዊ... Read more »

የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን 24ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ሲያካሂድ ስፖርቱን በቀጣይ አራት ዓመታት የሚመሩ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትና ፕሬዚዳንት መርጧል። ከትናንት በስቲያ በተካሄደው የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባዔና ምርጫ አቶ ኪሮስ ሀብቴ በቀጣይ አራት... Read more »

በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የስፖርት ታሪክ በተለይም በአትሌቲክስ ውጤታማነት የአንበሳውን ድርሻ የሚይዙት ሴቶች ናቸው:: በስፖርት አመራርነት ረገድ ግን የሴቶች ተሳትፎ እጅግ ውስን የሚባል ነው። በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገቡ ከ31 በላይ የስፖርት ማህበራት (ፌዴሬሽኖች)... Read more »

ሀገር አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ከመጪው ቅዳሜ ጀምሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሀላባ ከተማ ይካሄዳል። ለ22ኛ ጊዜ የሚካሄደው የባህል ስፖርቶች ውድድር እና 18ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ለተከታታይ ዘጠኝ ቀናት የሚቆይ ይሆናል። ውድድርና ፌስቲቫሉን... Read more »

በዘመናዊው የኢትዮጵያ ስፖርት እድገት ትልቅ ሚና ካላቸው ተቋማት መካከል የሚሊተሪ ተቋማት በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። እንደ ኦሜድላ ያሉ የስፖርት ማህበራት ደግሞ እንደ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ፣ ኮማንደር ጌጤ ዋሚ እና በላይነህ ዴንሳሞን የመሳሰሉ ድንቅ... Read more »

የፕላቲንየም ደረጃ በተሰጠው የቶኪዮ ማራቶን አስቀድሞ የአሸናፊነት ግምት የተሰጣቸው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የበላይነቱን በመያዝ አጠናቀዋል:: ከዋና ዋናዎቹ የማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ በሆነው የቶኪዮ ማራቶን ስመጥር ኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን አትሌቶች የተካፈሉበት በመሆኑ በስፖርት ቤተሰቡ... Read more »