በዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና ከዓለም አምስተኛ ከአፍሪካ ደግሞ ቀዳሚ በመሆን ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ከትናንት በስቲያ ቡድን ወደ ሀገሩ ሲመለስ የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶለታል:: በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የተዘጋጀው የዕውቅና እና ሽልማት መርሃግብር በ6ኛው... Read more »
13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች ከነገ በስቲያ በጋና አክራ መካሄድ ይጀምራል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ ተካፋይ ከሚሆኑ ሀገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያም በዘጠኝ የስፖርት ዓይነቶች እንደምትሳተፍ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ትልቁ የስፖርት መድረክ... Read more »
በስኮትላንድ ግላስጎው ለሶስት ቀናት ሲካሄድ በቆየው 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያ ባልተለመደና በአዲስ ርቀት የወርቅ ሜዳሊያ በማስመዝገብ ፈጽማለች። በሴቶች 800 ሜትር ወጣት አትሌት ጽጌ ድጉማ እንዲሁም 1500 ሜትር ፍሬወይኒ ኃይሉ... Read more »
ከአምስቱ የዓለማችን ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የቶኪዮ ማራቶን ትናንት ሲካሄድ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሱቱሜ አሰፋ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፋለች። የርቀቱ የዓለም እና የኦሊምፒክ ሻምፒዮኖች፣ የክብረወሰንና ፈጣን ሰዓት ባለቤቶች በሁለቱም ፆታ ጠንካራ ፉክክር... Read more »
የምን ጊዜም የቦክስ ስፖርት ንጉሡ መሐመድ አሊ የዓለም የቦክስ ቻምፒዮንና ታላቅ የቡጢ ተፋላሚ ብቻ አልነበረም። የሠብዓዊ መብት ተሟጋች፤ የጥቁር ሕዝቦች ሰንደቅ፤ በመላው ዓለም በስፖርትና በታላቅ ስብዕና ተምሳሌትም ጭምር ነው። ብዙዎች ቦክስ ስፖርት... Read more »
ከገብረዝጊ (ማከ) ቤተሰብ መካከል በስፖርት ጎልቶ ስማቸው የሚጠቀሰው የኦሊምፒክ ተሳታፊ የነበሩት ሻምበል አርአያ ገብረዝጊ ናቸው፡፡ እርሳቸው፣ በሰፊው የኢትዮጵያ የቦክስ ስፖርት አባት ተብለው የሚታወቁ ሲሆን፤ ይህ ስም ቢያንሳቸው እንጂ የሚበዛባቸው አይደለም፡፡ እኚህ ታላቅ... Read more »
ታላቁ የዓድዋ ድልና የአበበ ቢቂላ የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል ታሪካዊ ግጥምጥሞሽ ሁሌም አስገራሚና እንደአዲስ የሚነገር ነው። ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ቅኝ ገዢው ጣልያን ዘመናዊ የጦር መሳሪያ እስካፍንጫው ታጥቆ ለመውረር ሲመጣ እጅግ ኋላ ቀር በሆነ... Read more »
የተተኪ ስፖርተኛ ምንጭ ከሆኑ ስፍራዎች መካከል የትምህርት ተቋማት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ፡፡ ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እስከ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሚዘልቁ የስፖርት ውድድር መድረኮች በብሄራዊ ቡድን ደረጃ ሀገርን መወከል የቻሉ በርካታ ወጣቶችን ማፍራት... Read more »
19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና በስኮትላንድ ግላስኮ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት ይካሄዳል፡፡ የአጭርና መካከለኛ ርቀት ሩጫ እና የሜዳ ተግባራት ፉክክሮች በሚስተናገዱበት ቻምፒዮና በርካታ የኦሊምፒክ፣ የዓለም ቻምፒዮና እንዲሁም የውድድሩ የቀድሞ ባለድሎች ይሳተፉበታል፡፡ በዚህ... Read more »
የኦሮሚያ ትምህርት ቤቶች የስፖርት ውድድር ካለፈው እሁድ ጀምሮ በባቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ለተከታታይ አስር ቀናት በሚካሄደው በዚህ ውድድር ላይ ከመላው ኦሮሚያ የተውጣጡ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች እየተሳተፉ ይገኛሉ። ይህ የትምህርት ቤቶች የስፖርት ውድድር... Read more »