‹‹ለማየት የፈለገ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ቢንቀሳቀስ የሚጨበጥ፣ የሚታይ ለውጥና እድገት አለ›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አራተኛ ዘመን የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ማመላከታቸው ይታወሳል። ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው... Read more »

ገበያ መሩ የውጭ ምንዛሪ ጅማሮ

በሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሪው በገበያ ላይ የተመሠረተ እንዲሆን በሚል ትልቅ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ለውጥ መደረጉ ይታወሳል። ሶስት ወራትን ለማስቆጠር ሶስት ቀን የቀረው ይህ ‹‹ፍሎቲንግ›› ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ሥርዓት... Read more »

“የናይል ትብብር ስምምነት የቅኝ ግዛት ውሎችን ግብዓተ መሬት የሚያስገባ ነው” – ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ

የዛሬ የወቅታዊ እንግዳችን ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ ይባላሉ። የቀድሞ ዲፕሎማትና የፖለቲካል ሳይንስ ምሁር ሲሆኑ፤ በአሜሪካ ሀገር በኖርዝ ካሮላይና እና በተለያዩ ዩኒርሲቲዎች ለረጅም ዓመታት በመምህርነትና በተማራማሪነት የሠሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ናቸው ። ፕሮፌሰር ብሩክ... Read more »

በሕገ ወጥ ስደት እየተፈተነች ያለችው ድሬዳዋ

ድሬዳዋ ከተማ በምሥራቁ የኢትዮጵያ ክፍል የምትገኝ ከተማ ናት። ከተማዋ የኦሮሚያን ክልል እና የሶማሌን ክልል የምታዋሰን ሲሆን፤ በሀገሪቱ ካሉት ሁለት የከተማ አስተዳደሮች አንዷ ናት። ድሬዳዋ ከተማ በኢትዮጵያ ካሉ ከተሞች አራተኛዋ ዝነኛ ከተማ ናት።... Read more »

ሕገ ወጥ ስደትን ለመከላከል የሚሰሩ ሥራዎች ምን ያህል ውጤታማ ናቸው ?

ሰሞኑን ሁለተኛው አህጉራዊ ዓለም አቀፍ የፍልሰት ስምምነት ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ጉባኤው በተጀመረበት ወቅትም የፍትህ ሚኒስቴሩ ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዮስ ኢትዮጵያ የፍልሰተኞችን ጉዳይ በልማት ፖሊሲዎቿና እቅዶቿ ውስጥ አካታ እየሰራች መሆኑን ገልጸዋል። ሚኒስቴሩ በጉባኤው... Read more »

የናይል የትብብር ማኅቀፍና ፋይዳዎቹ

ወደሜድትራንያን ባህር እየተገማሸረ የሚነጉደው የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ ዓባይ፣ በኢትዮጵያውያንና በመንግስቷ ታታሪነት ጋብ ብሎ ብርሃን መፈንጠቅ ከጀመረ ጥቂት ጊዜ ተቆጥሯል። ይህ ተስፋም ብርሃን ፈንጣቂው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ፤ በመንግስት አነሳሽነትና በሕዝብ ይሁንታ ሲገነባ ቆይቶ... Read more »

ኢሬቻ የሰላም የአብሮነት መገለጫ

የመስከረም ወር የአዲስ ዓመት መጀመሪያ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላትም የሚስተናገዱበት ነው። ዘንድሮም መስከረም ሃያ አምስት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ እንዲሁም መስከረም 26 በቢሸፍቱ ሆራ አርሰዴ በዓላት በድምቀት ተከብረዋል፡፡ እነዚህ በአላት... Read more »

የቱሪዝም ዘርፉ ፈተናዎች እና ተስፋዎች

ባለፈው የፈረንጆቹ ዘመን በ2023 በዓለም በቱሪዝም ዘርፍ የላቀ አፈፃፀም በማግኘት እና በሰፊው በመጎብኘት ከፍተኛ ገቢ በማግኘት ታዋቂነትን ከተረፉ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ፈረንሳይ ናት። ፈረንሳይን ተከትላ ስፔን በመቀጠል አሜሪካን፣ ቻይና፣ ጣሊያን፣ ቱርክ፣ ሜክሲኮ... Read more »

«ኢትዮጵያ ትላንትም ዛሬም ስደተኞችን በአግባቡ የምታስተናግድ ሀገር ናት» -አቶ ብሩህተስፋ ሙሉጌታ

አቶ ብሩህተስፋ ሙሉጌታ-በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ስደት የሰው ልጆችን ለመከራ የሚዳርግ የኖረ ያለና ምን አልባትም የሚቀጥል ክስተት ነው። ሰዎችን በተለያዩ ምክንያቶች የትውልድ ቀዬያቸውን ጥለው በብዙ መከራና ስቃይ ውስጥ ርቀው እንዲሄዱ... Read more »

የደመራ በዓል መንፈሳዊና ባሕላዊ እሴቶች

የኢትዮጵያ የመስቀል በዓል አከባበር በተባበሩት መንግሥታት የሳይንስ የትምህርትና ባሕል ማዕከል በዓለም ቅርስነት ተመዝግቧል። ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ካስመዘገበቻቸው ዓለም አቀፍ ቅርሶች በተጨማሪ የመስቀል ደመራ ባሕላዊ ክብረ በዓል አስረኛውና የመጀመሪያው የማይዳሰስና የማይጨበጥ (ሕሊናዊ) ቅርስ... Read more »