የዓድዋ ጦር መሪዎች

የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን፣ የአፍሪካም ብቻ ሳይሆን፣ ለሰው ልጆች ሁሉ የፍትሕ ተምሳሌት የሆነው የዓድዋ ድል ይህን ገናና ታሪክ ያገኝ ዘንድ እነዚህ ብልህ እና ጀግና የጦር መሪዎች ያስፈልጉት ነበር:: እነዚህ ብልህ እና ጀግና የጦር... Read more »

የዓድዋ ድል እና ፓን አፍሪካኒዝም

ወቅቱ ኢምፔሪያሊስት አውሮፓ በመላው ዓለም የሚገኙ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን በቅኝ ግዛት ተቀራምተው ለመግዛት የተንቀሳቀሱበት ነው:: አውሮፓውያኑ አፍሪካን በመካከላቸው ያለምንም ግጭት እና ደም መፋሰስ ተቀራምተው በቅኝ ግዛትነት ለመያዝ አጀንዳ ቀርፀው በ1884/85 ዓ.ም... Read more »

ዓድዋ እና ክንደ ብርቱዎቹ ኢትዮጵያውያን ሴቶች

የኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሽ አካል የሆኑት ሴቶች፣ ትውልድን በማፍራትና ኮትኩቶ በሥነ ምግባር በማሳደግ ረገድ ልዩ ፀጋ የተጎናጸፉ ናቸው:: ከዚህ ባሻገርም ኢትዮጵያውያን ሴቶች ርህሩሆች፣ መለኞች፣ ክንደ ብርቱዎችም ናቸው:: ቀደም ባለው ዘመን የነበሩትም ሆነ አሁን... Read more »

በዓድዋ ዳዋችንን እንሻገር

ዓድዋ የቆራጥነት ተጋድሎ ትርክት ነው:: የድሉ ባለቤት እኛ ኢትዮጵያውያን ነን:: ይህ የተጋድሎ ትርክት እንዴት ሕያው ሆነ ብለን ከጠየቅን የምናገኘው መልስ አብሮነትን ነው:: አብሮነት ከኃይልና ከብርታት ባለፈ በየትኛውም ዘመን የሀገርና የሉዓላዊነት ዳር ድንበር... Read more »

የውጫሌ ውል ያዋለደው የአፍሪካውያን የነፃነት ፍኖት

ጣሊያን በአፍሪካ ቀንድ የመጀመሪያ እግሯን ያስገባችው ሩባቲኖ በተባለ የእንፋሎት መርከብ ኩባንያ አማካኝነት ነው:: ሩባቲኖ በቀይ ባሕር መስመር ላይ የስዊዝ ካናል እ.አ.አ. በ1869 መከፈትን ተከትሎ አሰብ ወደብ ይመጣል:: በዚህ ወቅት በአካባቢው ከነበሩት የራህይታ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ ያስተላለፉት መልእክት

ዓድዋ ለሰላም የተደረገ ዘመቻ ነው። ከዓድዋ ዘመቻ በፊት ኢትዮጵያውያን ለሰላም ያላቸውን የጸና አቋም ደጋግመው ገልጸዋል። ለሰላም ያላቸው አቋም የጠላት ፉከራዎችንና ትንኮሳዎችን በትዕግሥት እስከማለፍ የደረሰ ነበር። እንደሚታወሰው የወራሪው የጣሊያን ጦር ባንዳ ይመለምል ነበር።... Read more »

ከዛሬ ትውልድ የሚፈለገው ጀግንነት ምን ዓይነት ነው?

ኢትዮጵያ በጀግኖች ደምና አጥንት ዛሬ ላይ የደረሰች ሀገር ነች። እልፍ አዕላፍ ጀግኖች ተሰውተው ዛሬዋን ኢትዮጵያን አስረክበውናል። በየዘመናቱ ባደረጉት ተጋድሎም በአንድ የጦር አውድማ ውለው በጋራ ድል አድርጎ መመለስ መለያቸው ሆኖ ኖሯል። ለዚህም ነው... Read more »

የደማቋ ሀገር የማይደበዝዝ ዐሻራ

ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ሥልጣኔ ያላት ሀገር ናት። ከሦስት ሺህ ዓመት በላይ ታሪክ ያላት የሚለው ሀረግ ከሜዳ የመጣ አይደለም። የጥንቱ ድንበራችን እስከ ደቡብ ግብጽ ድረስ ይደርስ እንደነበር በታሪክ ድርሳናት ተጠቅሷል። ይህ የጥንቷ ኢትዮጵያ... Read more »

በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ሁለተኛው ትልቅ የማኅበራዊ ጥበቃ ሥራ

የዓለም የሥራ ድርጅት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2015 ጀምሮ ይፋ ማድረግ በጀመረውና በመስከረም ወር በወጣው የ2024 የዓለም የማኅበራዊ ጥበቃ ሪፖርት ለመጀመሪያ ጊዜ ከዓለም ሕዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆነው የማኅበራዊ ጥበቃ ሽፋን ማግኘት መቻሉን አመላክቷል።... Read more »

“የትግራይ ሕዝብ ወደ ልማትና ማገገም እንዲመለስ አብረን እንድንሠራ በድጋሚ ጥሪ አቀርባለሁ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

/የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለትግራይ ሕዝብ በተለይ ለትግራይ ሊሂቃን ያቀረቡት ጥሪ ሙሉቃል/ በተለያዩ አጋጣሚዎች እንደገለጽኩት፤ የትግራይ መሬትና ሕዝብ የስልጣኔ መነሻ፣ የሀገረ መንግሥት ዋልታና ጋሻ ናቸው። የትግራይ መሬትም የመንግሥት አስተዳደር፣ የአስተዳደር... Read more »