የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ በዱባይ

የአየር ንብረት ለውጥ ድርቅ፣ ጎርፍ፣ የውሃ መጥለቅለቅ፣ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብና ቅዝቃዜ በማስከተል በሀገር ላይ ጉዳት የሚያደርስ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ የሚጎዱት ለአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሀገራት ብቻ ሳይሆኑ፤ በዓለም ላይ ያለ... Read more »

 ”የአየር ኃይልን ዪኒፎርም ለብሶ የአየር ኃይል ወታደር መሆን ክብር እንደሆነ የሚያስብ ዜጋ ለመፍጠር እየሠራን ነው” ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ

/የኢትዮጵያ አየር ኃይል 88ኛ የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከተቋሙ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ሙሉ ቃል / ጥያቄ፤- የኢትዮጵያ አየር ሃይል ከተመሠረተ 88 ዓመታትን አስቆጥሯል። ያለፉት 88... Read more »

 ብዝሃነት፡- ፀጋ ወይስ ስጋት?

የአንድ ሀገር ብዝሃነት በሃይማኖት እና በብሔር መጠን የሚገለፅ ነው፤ አንድ ሕዝብ በሃይማኖት የተለያየ የአምልኮ ሥርዓትን ሲከተል፣ ሕዝቡ የተለያየ ሃይማኖት አለው ይባላል:: በተመሳሳይ መልኩ በአንድ ሀገር ሕዝብ ውስጥ የተለያየ ማህበረሰብ ሲኖር እና እነዚህ... Read more »

 መጪውን ጊዜ የሚወስነው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሰውን አእምሮ ማለትም ችግር የመፍታት እና ውሳኔ የመስጠት ችሎታዎችን ይዞ ሰውን ተክቶ ሥራዎችን ማከናወን ማስቻል መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህ አሁን ላይ በኢትዮጵያም ሥራ ላይ እየዋለ፤ ምርምር እየተካሔደበት ያለው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ... Read more »

ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችና የአፍሪካ ተጠቃሚነት ኢትዮጵያን እንደማሳያ

እ.አ.አ በያዝነው 2023 የአፍሪካ ህዝብ ብዛት ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን በላይ መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ የዓለምን ሁለት በመቶ አካባቢ ሕዝብ የያዘችው አፍሪካ፤ በዓለም ላይ የሕዝብ ብዛቷን ጨምሮ ያላት የተፈጥሮ ሃብት እና ሌሎችም የተለያዩ... Read more »

የስንዴ ምርት እና የኢትዮጵያ ጉዞ

ኢትዮጵያ የቆላ መስኖ ስንዴ ማልማት የጀመረችው ከዘጠኝ ዓመት በፊት እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2013/14 አካባቢ ነበር:: በአንድ ሄክታር መሬት ላይ የተጀመረው የቆላ ስንዴ በ2018 ዓ.ም 50 ሺህ ሄክታር መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ:: ከአምስት... Read more »

 ዲጂታል ኢኮኖሚን የመተግበር ጉዞ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የዲጂታል አማራጮች በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ፤ በዓመትም እስከ አራት ትሪሊዮን የሚደርስ ብር በዲጂታል የክፍያ አማራጮች እየተዘዋወረ መሆኑንና ከ170 በላይ የመንግሥት ተቋማት የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ውስጥ መግባታቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል:: የዲጂታል... Read more »

ሀገራዊ ምክክሩ እና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎች

ሀገራዊ ምክክር የግጭት መንስኤዎች ላይ ትርጉም ባለው መልኩ ውይይት ለማድረግ እና የሚያጋጩ ጉዳዮች ሁሉን አቀፍ በሆነ መልኩ ለመፍታት ምርጥ መንገድ ስለመሆኑ ዓለም አቀፍ ጥናቶች ይጠቁማሉ። ነገር ግን የየሀገራቱ ባሕል፣ ማሕበረሰባዊ ቅንጅትና ታሪካዊ... Read more »

 ዓባይ እና ቀይ ባህር ለኢትዮጵያ በረከት ወይስ መርገምት

ስሙን ውሃው ውስጥ ከሚታዩ ቀለማት ያገኘው ቀይ ባህር፤ በጣም ሞቃታማ እና ጨዋማ ነው። በስዊዝ ካናል በኩል ከሜድትራንያን ባህር ጋር የሚገናኝ ሲሆን፤ በአውሮፓ እና በእስያ መካከል የባህር ላይ ትራንስፖርትን ለማካሔድ ዋነኛ መስመር ሆኖ... Read more »

 ነጣቂው

ገዳም ሰፈር በአዲስ አበባ ከተማ በመሃል አራዳ ውስጥ የሚገኝ ጥንታዊ ሰፈር ነው። ገዳም ሰፈር ስያሜውንም ያገኘው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት ጋር በመጡ ቄሳውስት ነው። ምንም እንኳን ሰያሜው የተረጋጋና ፀጥታ የሞላበተ ሰፈር እንደሆነ ቢያመላክተንም... Read more »