
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት በፓርላማ በመገኘት ከአባላቱ ለተነሱ የሠላም፣ የኢኮኖሚያ፣ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ እና የዲፕሎማሲያዊ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። እኛም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሽ እና ማብራሪያ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቅርበነዋል... Read more »

8 ክፍሎች፣ 57 አንቀጾችና ዝርዝር ሕጎች ያሉት የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ለተጨማሪ ምክክርና ውይይት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረቡና ለቋሚ ኮሚቴ መመራቱ ይታወሳል። ከፍትህ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ የረቂቅ አዋጁ ዋና ዓላማ... Read more »
መንግሥት ለበርካታ ዓመታት የአስመጪነቱንም ሆነ የላኪነቱን ሚና ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ ትቶ መቆየቱ የሚታወስ ነው። በተለይም በፋይናንስ ዘርፉ የውጭ ባለሀብቶች ወደ ሀገር ውስጥ ቢገቡ ውድድሩ ላቅ ያለ እንደሚሆን ቢታሰብም መግቢያ በሩ ተከርችሞ... Read more »

በኢትዮጵያ ዋና ዋና በሆኑ ከተሞች በመተግበር ላይ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ሥራው በመፋጠን ላይ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማን ተሞክሮ ለአብነት መጥቀስ ይቻላል፡፡ በከተማዋ ልማቱ ከሚካሄድባቸው አካባቢዎች በአንዳንዶቹ እየታየ ያለው ሥራ ከወዲሁ ለከተማዋ መልካም... Read more »

ሀገራዊ ምክክር በተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል የሀሳብ ልዩነቶች ሲፈጠሩ፣ በከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ ወቅት፣ ከጦርነት በኋላ በተከሰቱ ሁኔታዎች ወይም ሰፊ የፖለቲካ ሽግግሮች ውስጥ ባሉ በርካታ ባለድርሻ አካላት መካከል መግባባት ለመፍጠር የታለመ በሀገራዊ ባለቤትነት... Read more »
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በዋናነት ሰው ወዶ እና ፈቅዶ የራሱን ገንዘብ፣ ጊዜ እና ጉልበት ለሌላ ሕይወት ላለው አካል መስጠት ማለት መሆኑን የተለያዩ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሶሾሎጂ መምህር ዶክተር ታዬ ንጉሴ በበኩላቸው፤... Read more »

ዘንድሮ በ130 ሺህ የችግኝ ጣቢያዎች በዚህ ዓመት ብቻ የሚተከሉ 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች ተዘጋጅተዋል። ከሌላ ጊዜው በተለየ መልኩ ችግኞቹ የሚተከሉባቸው ሥፍራዎች ቀድመው ተለይተዋል። ችግኞች የሚተከሉባቸውን ቦታዎች ከመለየት ባሻገር፤ የመሬቱን ትክክለኛ መረጃ... Read more »

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገጠር መሬት አስተዳደር አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ የመሬት ይዞታን በማስያዝ ብድር ማግኘት የሚያስችል ድንጋጌ ተካቶበት የቀረበውን አዋጅ ከሰሞኑን አፅድቋል። በረቂቅ አዋጁ እንደተብራራው አርሶና አርብቶ አደሮች ከመሬታቸው ያለ መፈናቀል... Read more »

መነሻውን የጊንጪን ዳገት አድርጎ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ኪሎ ሜትር ከተጓዘ በኋላ ጅቡቲ ድንበር አካባቢ አፋር ክልል ውስጥ በወንዙ ከተፈጠሩ ሐይቆች መካከል አንዱ በሆነው አፋንቦ በሚገኘው አቤ ሐይቅ መዳረሻውን አድርጓል። በኢትዮጵያ ውስጥ... Read more »

ከሦስት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ እና ከዲፒ ወርልድ ጋር የበርበራ ወደብን የወደቡን 19 በመቶ ድርሻ በመያዝ እንደምታለማ ሲገለጽ ነበር። በኋላም ኢትዮጵያ ከሶማሊ ላንድ ጋር በወደብ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ደርሳ የመግባቢያ ሰነድ... Read more »