የኢትዮጵያ መንግሥት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ መርሃ ግብሮችን ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑ ይታወቃል:: ከዚህ ውስጥ በበጋ መስኖ ላይ የተመሰረተ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት አንዱ ነው:: በተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያ ላይ እየተደረገ ያለ እንቅስቃሴ... Read more »
ሰላም አንድ ወጥ ብያኔ እንደሌለው የዘርፉ ምሁራን ይጠቁማሉ። ሰላም ሰፊ ትርጉም ያለው ቃል ሲሆን፤ መንፈሳዊ እና ስጋዊ ትርጉም እንዳለውም ይነገርለታል። ከመንፈሳዊ ብያኔ አንፃር በመፅሃፍ ቅዱስ እና በቅዱስ ቁርዓን ላይ ሰላም በተደጋጋሚ ከመጠቀሱ... Read more »
የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ አገር ባለሀብቶችን ለመሳብ በብዙ መንገድ ጥረቱን ቀጥሏል፡፡ ወሳኝ የሆኑ ሕጎችንም ከማርቀቅ እስከማጸደቅ ደርሷል፡፡ በተለይም ባለሀብቶቹ ከፋይናንስ ዘርፉ ጀምሮ እስከ ተለያዩ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ላይ ተሰማርተው ውጤት እንዲያስመዘግቡ በተቻለው ፍጥነት ሁሉ... Read more »

ዶክተር ቶማስ ቸርነት በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ፕሮጀክት ብሔራዊ አስተባባሪ በግብርና ሚኒስቴር ሥር የተደራጀው ክፍለ አህጉራዊ የእንሰሳት ዓሳ ሴክተር ልማት ፕሮጀክት መነሻ ሁኔታው የእንሰሳት ዓሳ ሃብትን በሃገር ደረጃ ከቁጥር ያለፈ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት በፓርላማ በመገኘት ከአባላቱ ለተነሱ የሠላም፣ የኢኮኖሚያ፣ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ እና የዲፕሎማሲያዊ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። እኛም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሽ እና ማብራሪያ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቅርበነዋል... Read more »

8 ክፍሎች፣ 57 አንቀጾችና ዝርዝር ሕጎች ያሉት የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ለተጨማሪ ምክክርና ውይይት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረቡና ለቋሚ ኮሚቴ መመራቱ ይታወሳል። ከፍትህ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ የረቂቅ አዋጁ ዋና ዓላማ... Read more »
መንግሥት ለበርካታ ዓመታት የአስመጪነቱንም ሆነ የላኪነቱን ሚና ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ ትቶ መቆየቱ የሚታወስ ነው። በተለይም በፋይናንስ ዘርፉ የውጭ ባለሀብቶች ወደ ሀገር ውስጥ ቢገቡ ውድድሩ ላቅ ያለ እንደሚሆን ቢታሰብም መግቢያ በሩ ተከርችሞ... Read more »

በኢትዮጵያ ዋና ዋና በሆኑ ከተሞች በመተግበር ላይ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ሥራው በመፋጠን ላይ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማን ተሞክሮ ለአብነት መጥቀስ ይቻላል፡፡ በከተማዋ ልማቱ ከሚካሄድባቸው አካባቢዎች በአንዳንዶቹ እየታየ ያለው ሥራ ከወዲሁ ለከተማዋ መልካም... Read more »

ሀገራዊ ምክክር በተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል የሀሳብ ልዩነቶች ሲፈጠሩ፣ በከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ ወቅት፣ ከጦርነት በኋላ በተከሰቱ ሁኔታዎች ወይም ሰፊ የፖለቲካ ሽግግሮች ውስጥ ባሉ በርካታ ባለድርሻ አካላት መካከል መግባባት ለመፍጠር የታለመ በሀገራዊ ባለቤትነት... Read more »
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በዋናነት ሰው ወዶ እና ፈቅዶ የራሱን ገንዘብ፣ ጊዜ እና ጉልበት ለሌላ ሕይወት ላለው አካል መስጠት ማለት መሆኑን የተለያዩ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሶሾሎጂ መምህር ዶክተር ታዬ ንጉሴ በበኩላቸው፤... Read more »