
በቅድስት ሥላሴ መንፈሣዊ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምግባር እና የመንፈሳዊ ፍልስፍና መምህር ናቸው -ቀሲስ ዶክተር መዝገቡ ካሣ ። ውልደታቸው በአዲስ አበባ፤ ኮልፌ አጠና ተራ ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በከፍተኛ ሰባት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »

አቶ ገብርኤል ንጋቱ የአትላንቲክ ካውንስል አፍሪካ ሴንተር ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው፡፡ በአፍሪካ ልማት ባንክ እና በዓለምባንክ ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል፡፡ አሁንም በማማከር ሥራቸውን ቀጥለዋል፡፡ የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ከካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊና ፕላኒንግ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በሕዝብና... Read more »

ጋዜጠኛና ዲፕሎማቱ አቶ ማዕረጉ በዛብህ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሆነው ከመስራታቸው አስቀድሞ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ አዘጋጅ ነበሩ። በማስታወቂያ ሚኒስቴር፣ በቱሪዝሙ ውስጥ ደግሞ የፕሮሞሽን መምሪያ ኃላፊ፣ ከዚያ በኋላ ትምህርታቸውን በፖለቲካው ዘርፍ በማሳደግ በጄኔቭ... Read more »

የተወለዱትና ያደጉት በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ነጆ ከተማ በሚገኘው የስዊዲን ሚሲዮን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ግን ከአካባቢያቸው 76 ኪሎ ሜትር ርቀት በእግርና በበቅሎ እየተጓዙ ነው... Read more »

በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሌብነት መንግሥታዊ ሥርዓትን በመላበሱና አቅሙ በመደንደኑ የአገር ህልውና ስጋት እየሆነ መጥቷል፡፡ ዜጎች መብቶቻቸውንም ሆነ አገልግሎት ያለ ጉቦ ማግኘት ህልም እየሆነባቸው መምጣቱን ያነሳሉ፡፡ መንግሥትም ቢሆን ሌብነት በራሱ መዋቅር ውስጥ ከላይ... Read more »

ከሁለት ዓመታት በላይ የዘለቀውና በሰሜኑ የአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ሲካሄድ የነበረው ጦርነት መቋጫ ያገኝ ዘንድ ከሰሞኑ በፌደራል መንግስቱና በሕወሓት መካከል የሰላም ስምምነት ላይ መደረሱ ይታወሳል። ይህ ስምምነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ድጋፍ የተሰጠው... Read more »

የደርግን ሥርዓት ለመጣል 1978 ዓ.ም ነበር የሕወሓት ታጋይ ሆነው ትግል የጀመሩት። ከዚያ በእግረኛ ምድብ ተራ ወታደር ሆነው ሞርታር ተኳሽ ነበሩ። አዲስ አበባ እስከገቡበት ድረስ የሞርታር ሻምበል አዛዥ ነበሩ። አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ... Read more »

ትውልድም ሆነ እድገታቸው በቀድሞው አጠራር በሸዋ ክፍለ አገር በጅባትና ሜጫ አውራጃ በአንቦ ወረዳ ቶኬ በሚባል አካባቢ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ቶኬ ራስ መስፍን ስለሺና ዶኬ ኢሬሳ በተባሉ ትምህርት ቤቶች ነው የተማሩት፡፡ የሁለተኛ... Read more »

ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው።የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤት ደግሞ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ሐረር በሚገኘው የመምህራን ማሰልጠኛ ገብተውም በመምህርነት ዲፕሎማቸውን አግኝተዋል።... Read more »

የተወለዱት ከአዲስ አበባ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው በረህ ወረዳ ውስጥ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደብረብርሃ ከተማ በሚገኙት አፄ ዘረ-ያቆብና ሃይለማርያም ማሞ በተባሉ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል። በቀዳማዊ... Read more »