‹‹ የህዳሴ ግድቡ ገሃድ እየሆነ በመጣበት በዚህ ጊዜ ራሱ የኢትዮጵያውያን ተሟጋች መሆን ይጀምራል›› አቶ ክፍለዮሐንስ ጠመረ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያና የውሃ ተመራማሪ

ከቀናት በፊት የኢትዮጵያውያን አይኖች በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በጉባ ወረዳ ካለው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ እንደነበሩ ይታወቃል፡፡ በአሁኑ ወቅት ግድብ ግንባታ ሥራ ወደ 83 ነጥብ 3 በመቶ መድረስ የቻለ ሲሆን፣ ሶስተኛው ዙር... Read more »

‹‹የትልልቅ ህንፃዎች መሰራት ከከተማ ውበት ባሻገር እድገት እንዲመጣ አስተዋፅኦ አበርክቷል›› ሻለቃ ኢንጂነር ወ/ሚካኤል ዋተሮ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን በፖሊስ ተቋም ውስጥ በርካታ ስትራቴጂክ ዲዛይን በመስራትና በመቆጣጠር ከፌደራል እስከ ክልሎች ድረስ ስራዎች ያበረከቱ የምህንድስና ባለሙያ ናቸው:: በቀድሞ አጠራር በሸዋ ክፍለ አገር ደቡብ ሸዋ ከምባታ አውራጃ አንጋጫ ወረዳ ዋሰራ... Read more »

‹‹በሕዝቡ ውስጥ ያስተዋልነው ነገር ቢኖር ለሰላም ያለውን ጥማት ነው›› -ዶክተር ዮናስ አዳዬ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከፖለቲካ ወገንተኝነት፣ ከማንኛውም የመንግስት ወይም ሌላ አካል ተጽዕኖ ነጻ የሆነና ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው አካል ነው። ዋና ዓላማውም መሰረታዊ የሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ያሉ ልዩነቶችን በማጥበብ በተቻለ... Read more »

‹‹በዓለም አቀፍ ደረጃ የሳይበር ዲፕሎማሲ አንገብጋቢ አጀንዳ ሆኗል››- አቶ ሰለሞን ሶካ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር

በዛሬው ዕትማችን የወቅታዊ አምድ ዋነኛ ማጠንጠኛ የሳይበር ደህንነት እና የሳይበር ጥቃቶችን ማዕከል ያደረገ ነው። በዚህም ከአገር እስከ ዓለም ሁኔታዎችን ለመዳሰስ ሙከራ አድርገናል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያም የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት... Read more »

«ያለአግባብ የሚወጣው ወጪ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ የሄደበት ሁኔታ የለም» ወይዘሮ መሰረት ዳምጤ ዋና ኦዲተር

የፌዴራል ዋና ኦዲተር የመንግሥት ሀብት በአግባቡ ሥራ ላይ እንዲውልና የታለመውን ውጤት እንዲያስገኝ የሚሰራ ተቋም ነው። በተለይም የመንግሥት መስሪያ ቤቶች አፈጻጸማቸው እንዲጎለብት ብሎም ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲጠናከር እንዲሁም መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን የበኩሉን አስተዋጽኦ ማበርከት... Read more »

‹‹በምንሠራቸው ሥራዎች ሁሉ፤አቅማችን ሕዝባችን ነው›› -አቶ ጃንጥራር ዓባይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ

ከዛሬው እንግዳችን ጋር በከተማዋ ያለውን የኢንተርፕራይዞች ሽግግር፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉዳይ፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የኑሮ ውድነት፣ መሰረተ ልማት ግንባታ፣ የመታወቂያና በከተማዋ የሚንቀሳቀሱ የውጭ ሀገር ዜጎች ጉዳይ፣ የከተማዋ ሠላምና ፀጥታ፣ የአገልግሎት አሰጣጥ እና... Read more »

«ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ መስጊዴ አይነካ፤ መስጊድ እየተቃጠለ ቤተክርስቲያኔ አይነካ ማለት አይቻልም »ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

 የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥና አንድነት ሁለተኛ ዙር አገር አቀፍ ጉባኤ በቅርቡ ተካሂዷል። በወቅቱም ጉባኤው የአመራሮች ምርጫ ያካሄደ ሲሆን፤ ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋን ፕሬዚዳንት፣ ሼህ አብዱል ከሪም፤ ሼክ በድረዲን እና ሼክ አብዱላዚዝ አብዱል... Read more »

‹‹የተለያየ አመለካከት ያለን አባላት በፓርላማው ውስጥ ብንገኝም የሀገር ሰላም የጋራ ነው በሚል በጋራ ስንሠራ ቆይተናል›› አቶ ተስፋዬ ቤልጅጌ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር

ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ድል ያጣጣመችበት፤በሌላ መልኩ ደግሞ በሰላም እጦት የተፈተነችበት ነበር ። በገጠማት ከባድ ፈተና የማንባቷን ያህል ለዜጎቿ የተስፋ ብርሀን የሚፈነጥቁ ተግባራትን ለማከናወንም ደፋ ቀና ስትልም ከርማለች። በእነዚህና በሌሎችም ሀገራዊና ወቅታዊ... Read more »

‹‹ እኛ ወደ ተለያዩ አገራት እንደምናየው ሁሉ ሌሎቹ አገሮች እኛን እንዴት ያዩናል ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው ›› ዶክተር ደሳለኝ አምባው የውጭ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ የኃላፊነት ቦታ አገልግለዋል። በፌደራል ደረጃም በሚኒስትር ዴኤታነት ከአንድም ሁለት መስሪያ ቤቶችን መርተዋል። በቅርቡ ደግሞ የውጭ ጉዳዮች ኢንስቲትዩትን የመምራት ኃላፊነት ተረክበዋል – የዛሬው የአዲስ ዘመን የ‹‹ወቅታዊ ›› እንግዳ... Read more »

‹‹በግድቡም ሆነ በውሃ አጠቃቀም ዙሪያ የአውሮፓ ህብረት በፍፁም ጣልቃ ሊገባ አይችልም›› ረ/ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተፈራ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናትና ምርምር ማዕከል መምህር

ኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦቷን በአስተማማኝ መንገድ ለመገንባት፤ ብሎም ለቀጠናው ሁነኛ የኃይል አማራጭ ለመሆን በአባይ ወንዝ ላይ ግድብ መገንባት ከጀመረች ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ አስቆጥራለች። የዓባይን ውሃ ጥቅም ላይ የማዋሉ ጉዳይ ምንም እንኳን ዘመናትን... Read more »