ኢትዮጵያን ያገለለ ውይይት ውጤቱ የዜሮ ድምር ነው

የኢትዮጵያን እድገትም ሆነ ውድቀት የሚወስኑ ሁለት ዋነኛ ጉዳዮች አሉ፡፡ አንደኛው በዓባይ ወንዝ ላይ ግድብ ገድቦ ኃይል ማመንጨት አንዱ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የባህር በር ጉዳይ ነው፡፡ሁለቱን በተናጥል እንመልከታቸው፡፡ በዓለም ላይ ወደ 276 የሚጠጉ... Read more »

መንግስት ኃላፊነቱን እየተወጣ  ግዴታዎችን ይጠይቅ

በአዲስ አበባ ከተማ ከሚታዩ ችግሮች ውስጥ የመኖሪያ ቤት እጥረት አንዱና ዋነኛው ነው። የከተማዋ ሕዝብ ቁጥር በውልደት መጨመር እና ከተለያዩ አካባቢዎች በሚደረግ ፍልሰት የአዲስ አበባ ነዋሪ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጨመር ላይ ይገኛል።... Read more »

የመንግሥት ተቋማት የኑሮ ውድነቱን ለምን ያባብሳሉ?

ኢትዮጵያም ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት በሚታረስ የእርሻ መሬትና በግብርና ምርት ቀዳሚ ሀገር ናት። ሆኖም በተቃራኒው የግብርና ምርቶችና ሌሎች መሰረታዊ አቅርቦቶች እጥረት ካለባቸውና ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ከሚታይባቸው ሀገራትም አንዷ ናት። በአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣምና... Read more »

 ባጎረሰ የተነከሰ እጅ

ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ላይ ነግሳ በቆየችባቸው ወቅቶች የበርካታ ወደቦች ባለቤት ነበረች፡፡ ከእነዚህ ውስጥ በዋነኝነት አዶሊስ፤ ምጽዋ፤ አሰብ፤ ዘይላ ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ዘይላ ሶማሊያ እንደ ሀገር ከመፈጠሯ በፊት ኢትዮጵያ የምትጠቀምበት የባህር በር የነበረና ከዛግዌ... Read more »

 ክፉ ጎረቤት……

ኢትዮጵያ የቀጠናውን ሀገራት ከማስተሳሰር ጎን ለጎን በአካባቢው ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የበኩሏን ጥረት የምታደርግ ሀገር ነች። በጎረቤት ሀገራት የሚነሱ አለመግባባቶች ቶሎ እንዲፈቱና ሀገራቱ በፍጥነት ፊታቸውን ወደ ልማት እንዲያዞሩ በማድረግ ረገድ ኢትዮጵያ እየተጫወተች... Read more »

 ተቋማትን ከማጠልሸት ጀርባ ያሉ ስውር ደባዎች

ጠንካራ ተቋማት የጠንካራ ሀገር መሰረቶች ናቸው። የጠንካራ ተቋማት ባለቤት የሆኑ ሀገራት ጽኑ መሰረት ያላቸው በመሆኑ ሀገርን ከትውልድ ወደ ትውልድ ያሸጋግራሉ፤ የሀገርን ገጽታ ይገነባሉ፤ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖም ይፈጥራሉ፤ ቋሚ አምባሳደር ሆነውም ሀገርን ያስተዋውቃሉ።... Read more »

 ሞትን በገንዘብ መግዛት

በኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋ የሰዎችን ሕይወት በመቅጠፍና ለአካል ጉዳት በመዳረግ ወደር የለውም። ኢትዮጵያ ጥቂት ተሽከርካሪ ካላቸውና ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እና ሞት መጠን ከሚመዘገብባቸው ሀገራት ግንባር ቀደሟ ናት። በኢትዮጵያ በየቀኑ በአማካይ 14 ሰዎች በትራፊክ... Read more »

 ሙስና በፀረ-ሙስና ይስቃል

ኢሕአዴግ በትረ መንግሥቱን ከጨበጠ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የፌዴራል ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ተቋቋመ። ዓላማው ስሙም እንደሚናገረው ሙስናን ማጥፋት ነው፤ ግን ኮሚሽኑ ሲቋቋም ሙስናን ከማጥፋት ይልቅ ለማስፋፋት የተቋቋመ ይመስል ሙስናን በሀገሪቱ ሰፍቶ ተንሠራፍቶ አገኘነው። በወቅቱ... Read more »

 ስግብግብ ነጋዴዎቻችን ልብ የሚገዙት መቼ ይ ሆን ?

የኑሮ ወድነቱ አንዱ የታዳጊ ሀገራት ፈተና ነው። ኢትዮጵያም የዚሁ ችግር ሰለባ ነች። ከወር እስከ ወር ከዓመት እስከ ዓመት በየጊዜው ማሻቀቡና ተባብሶ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በየጊዜው የሚያወጣቸው መረጃዎችና በማኅበረሰቡ ላይ የሚታየው የኑሮ... Read more »

ግዛትና ደስታ፤ ግዞትና ዋይታ

ግዛት እና ግዞት በአፋዊ (ድምፁ) ቃሉ እና በፊደሉ አብዛኛው ተመሳሳይ ቢሆኑም ቅሉ የተወሰኑ የሚያለያዩዋቸው ፍቺዎች አሉ :: ያው የተወሰኑ የሚያመሳስሏቸው ፊደሎቻቸውና ድምጾቻቸው ትርጓሜዎቻቸው ጭምር መሆኑ ሳይዘነጋ:: ግዛትና ግዞት በዘመናቸው ሁነኛ ቃላት እንዳልነበሩ... Read more »