የ2014 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ውጤት ከቀናት በፊት ይፋ መደረጉ ይታወሳል:: የትምህርት ሚኒስቴር በገለፀው መሰረት፣ ፈተናውን ከወሰዱ 899ሺ520 ተማሪዎች መካከል ከግማሽ በላይ ውጤት (ከ350 በላይ) ማስመዝገብ የቻሉት 29ሺ909 (3.3%) ብቻ... Read more »
በዛሬ ጽሁፌ አዲስ ትምህርት፣ አዲስ አገር፣ አዲስ ትውልድ ስል መጥቻለሁ። ትምህርት አገርና ትውልድ የሚቀረጹበት ቁልፍ ነው። እንደሚታወቀው አገራችን ጥሩ የትምህርት ሥርዓት ከሌላቸው የዓለም አገራት ውስጥ ቀዳሚዋ ናት። ይሄ ለምን ሆነ ብለን ስንጠይቅ... Read more »
ባለፉት ሁለት ዓመታት እንደ አገር ብዙ ችግርና መከራን ለማለፍ ተገደናል። በእርግጥ ይህ ችግርና መከራ በሕዝባችን አንድነትና ርብርብ ፤ በመንግሥት የሰላም አማራጭ መልክ ይዞ አገር አንጻራዊ በሆነ ሰላም ውስጥ ትገኛለች። ይህም ሆኖ አሁንም... Read more »
አልወደቅንም ብለን አንዋሽም፤ የዘንድሮው የልጆቻችን የአሥራ ሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት ላለፉት ረጅም ዓመታት አውቆ የተጨፈነው የሀገሪቱ ዓይን እንዲበራ፣ሆን ተብሎ የተደፈነው ጆሮዋ እንዲከፈትና እውነቱን ይፋ ላለመግለጥ የተሸበበው አንደበቷም እንዲፈታ የትምህርቱን ዘርፍ... Read more »
የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት እንደ ሀገር የትምህርት ውድቀታችንን አደባባይ ላይ ያሰጣ ሰሞነኛ መነጋገሪያችን ሆኗል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ አዳዲስ አሠራሮችን መዘርጋቱን ተከትሎ ያለፉት የሁለት... Read more »
የሰላም መገኛዋ መንገድ ሰላማዊ ተግባቦት ብቻ ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ ሰላም ሊያመጣ የሚችል ሃይል በምድር ላይ የለም። ሰላማዊ ተግባቦት አገርና ሕዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ መሻትን ያስከተለ ነው። ሰላማዊ ተግባቦት ሁሉም ሰው የተለየ እና... Read more »
(ክፍል አንድ) የዘንድሮው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እንደ ሀገር ፣ ሕዝብና ተቋማት ገመናችንን አደባባይ በማስጣት አንገታችንን አስደፍቶናል። አሸማቆናል። ከዚህም ባሻገር ተማሪዎች ብቻ ሳይሆኑ እኛም እንደ ሀገር ፣ ሕዝብና ተቋማት ከተፈታኞች ጋር መውደቃችንን... Read more »
የ2014 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ውጤት ከቀናት በፊት ይፋ መደረጉ ይታወሳል። የትምህርት ሚኒስቴር በገለፀው መሠረት፣ ፈተናውን ከወሰዱ 899ሺ520 ተማሪዎች መካከል ከግማሽ በላይ ውጤት (ከ350 በላይ) ማስመዝገብ የቻሉት 29ሺ909 (3.3%) ብቻ... Read more »
የመነሻ ወግ፤ ከሁለት አሥርተ ዓመታት በፊት ይህ ጸሐፊ በአንድ የውጭ ሀገር በተገኘበት አጋጣሚ መረር ያለ ሞጋች የውስጥ ስሜት አጋጥሞት ነበር:: ያ ክስተት ያጠላው የሀዘን ድባብ ዛሬም ድረስ ደብዝዞ ሊጠፋ አልቻለም:: ሙግቱ አገርሽቶ... Read more »
ሽንቁሮቻችን ብዙ ናቸው። በዚህኛው ስንደፍን በወዲያኛው በኩል የሚያስተነፍስ ቀዳዳ እልፍ ነው። ጥንቃቄ የሚያሻቸው፣ ሊታከሙ የሚገባቸው ቁስሎቻችን እዚህም እዚያም አመርቅዘው ይታያሉ። ቅድሚያ የሚሹ አንገብጋቢ ጉዳዮቻችን እየበዙ ነው። እንደ ህዝብ ብዙ ይጠበቅብናል። ሆደ ሰፊነት፣... Read more »