እግር ኳስ ወዳዱ የኢትዮጵያ ህዝብ ስለስፖርቱ ፍቅር የማይታገሰውና የማያልፈው ፈተና የለም። ዶፍ ቢወርድበት የጸሃይ ሃሩር ቢያነደው፣ ጨዋታው ኪሎ ሜትሮችን አቋርጦ ድንበር ቢሻገርም፣ የሽንፈት አዘቅት ቢውጠውም ተስፋ አይቆርጥም። ይልቁንም ከሰዓት በኋላ ለሚደረግ ጨዋታ... Read more »
አሜሪካ ካሏት አንሰላሳዮች ቀዳሚ የሆነው፤ የዝነኞቹ ሀርቫርድና የል ዩኒቨርሲቲዎች ምሩቅ፤ ትውልደ ሕንድ አሜሪካዊ፤ የአለማቀፍ ጉዳዮች ሊቅ፣ ጉምቱ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና አንደበተ ርዕቱ ተናጋሪ ፋሪድ ዘካሪያ፤ የተወዳጁ የሲኤንኤን ቴሌቪዥን Global Public Square/GPS/ አዘጋጅ፤ የዋሽንግተን... Read more »
አንዳንድ ሰዎች ሰሞኑን መነጋገሪያ ያደረጉት ነገር ቢኖር የሕወሓት አካሄድ አስገራሚ፣ እብደት የተሞላው፣ አለማወቅ የበዛበት…. ነው እያሉ ሃሳብ ሲለወዋወጡ ለመመልከት ሞክሬ ነበር። ይህ ሐሳብ ለምን መነጋገሪያ ሆነ ሲባል የትግራይን ወጣት ለስልጣኑ ሲል አገርና... Read more »
አስተሳሰባችን የተግባራችንም የምግባራቸውን ማሳያ ነው። ሲያስብ የተሳሳተ ምግባሩም ሆነ ተግባሩ የተሳሳተ መሆኑም እርግጥ ነው። ታዋቂው የሥነ ልቦና ባለሙያ ዶክተር ካርል ጁንግ ‹‹Thinking is difficult. That is why most people judge (ማሰብ አስቸጋሪ... Read more »
ሃገራችን የምትገኝበትን እጅግ ውጥንቅጥ ፣ ውስብስብና ጥልፍልፍ ነባራዊ ሁኔታን መልሼ መላልሼ ባንሰላሰልሁ ፤ ታጥቦ ጭቃ ስለሆነው ሁለነገራችን በቆዘምሁ ፤ መውጫ መንገዳችን ከእርዮተ አለምና ከሥርዓት በላይ መሆኑን በታዘብሁ ፤ እንደ ዜጋ ከዚህ ቀለበት... Read more »
“የወያኔን ዳግም ወረራ ለመቀልበስና ለመከላከል የውስጥ አንድነትን ማጠናከር፣ ሰላምና ደህንነትን መጠበቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው” ሲል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጸጥታ ምክር ቤት የገለጸ ሲሆን፤ ምክር ቤቱ የአማራ ክልል ያለበትን የፀጥታ ሁኔታ በጥልቀት... Read more »
‹‹የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል›› እንዲሉ የሁኔታዎች ጥንካሬና አያያዝም ገና ከጅማሬው ይናገራል። እንደተባለው ሆኖ የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ሳይወጣ፣ ከሰፌድ፣ ሞሰቡ ሳይዘረጋ፣ ከአፍ ከጉሮሮ ሳይገባ በእይታ ብቻ ያጠግባል። እንጀራው ከምጣዱ ቢበስልም፣ ባይበስልም ታስቦ ተጋግሯልና... Read more »
ከፈጣሪዬ ቀጥሎ መቼም ስለሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ወኔና ብርታት ከሚሆኑኝ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ግንባር ቀደሙ ተቀዳሚ ሙፍቲሕ ሀጂ ኡመር እንድሪስ ናቸው። በዚያ ሰሞን በጎንደር ተለኩሶ በመላ ሀገሪቱ ሊቀጣጠል ዳር ዳር ብሎ የከሸፈው ሕወሓትና ግብረ... Read more »
‹‹ኢትዮጵያውያን አብሮ የመብላት እንጂ አብሮ የመሥራት ባህል የላቸውም›› የሚሉ አሉ ።በሌላ በኩል ደግሞ ይሄንኑ ሀሳብ የሚቃወሙ በደቦ(በጅጌ) መሥራት የኢትዮጵያውያን መገለጫ ነው ሲሉ ይከራከራሉ። ይሄም ሆነ ሌሎች በጋራ የሚሠሩ ሥራዎች መኖራቸው ባይካድም በቂ... Read more »
ህይወት ጥያቄ ናት፤ ጠይቆ መልስ ማግኘት ደግሞ የሰውነት ባህሪ ነው። ሰው ካልጠየቀ ጠይቆም መልስ ካላገኘ ረፍት የለውም። በዚህ ረፍት ማጣት ውስጥ ደግሞ የሚከናወኑ አያሌ ርባናቢስ ህይወቶች አሉ። እኚህ ርባና ቢስ ህይወቶች ባለመጠየቅ... Read more »