“ደራርቱ ሀገር መሆኗን አሁን ያወቀ ሰው ዘግይቷል። ለዚያውም ድንቅ ሀገር ናት። ዝናዋ ሰማይ ነክቶ፣ስሟ ዓለምን በናኘ ጊዜ እንኳ ደራርቱ በትህትና መሬት የነካ ልብ ያላት አትሌት ነበረች።…ሀገር ማለት ሰፊ ልብ ያላት ዓመለ ሸጋውን... Read more »
የግብርናው ዘርፍ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ቀጥሏል፤ ኢኮኖሚውን የሚዘውረው ግብርናው ነው። ኢኮኖሚውን ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለማሻገር ብዙ ጥረት ቢደረግም፣ ለእዚህም ግብርናውን ጭምር አንደመሣሪያ ለመጠቀም ቢሞከርም፣ ኢኮኖሚው ከግብርናው ጫንቃ ላይ ሊወርድ አልቻለም።... Read more »
የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገንና አውሮፓና አሜሪካ በሙቀትና በሰደድ እሳት እየተንገበገቡና እየተለበለቡ ሀገራችን ግን በአብዛኛው መደበኛውን የክረምት ዝናብ እያገኘች ነው ። ሀምሌ እንደ አምናውና ካች አምናው እኝኝ እያለ ነው ። በሀገር አማን በቆሎ አንዱ... Read more »
በአንድ ወቅት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በፓርላማ ግብፅ ጦርዋን ልካ ብትወረንስ? ተብለው ተጠይቀው ነበር፤ በወቅቱ በሰጡት ምላሽ እኛ እኮ የያዝነው የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አይደለም አሉ። ተሰብሳቢውን ሁሉ ሳቅ በሳቅ... Read more »
አባቶቻችን ከፍ ያሉ እውቀቶችን የተሸከሙና ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገሩ ተረትና ምሳሌዎችን አስቀምጠውልን አልፈዋል ። እነዚህ ተረትና ምሳሌዎች ሀሳብን በቀላሉና በአጭር ከማስተላለፍ ባለፈ ከአንባቢ ጋር በቀላሉ ለመግባባት አቅም ያላቸው ናቸው ። ይህንን ለማለት... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ በብልፅግና የሚታወቁ አገራት ለከፍታቸው ምክንያት የሆኑ አበይት ምክንያቶችን እንደሚጠቅሱ ሁሉ፣ ከድህነት መላቀቅ የተሳናቸውም ለዝቅታቸው በርካታ ሰበቦችን ይደረድራሉ። መልከአ ምድራዊ አቀማመጣቸው ምቹ አለመሆኑና በተፈጥሮ ሀብት አለመታደላቸው ደግሞ ከሰበቦቻቸው መካከል ጎልቶ... Read more »
(የፕሬዚዳንት ፑቲን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ማዘዣ ትንሿ ሳምሶናይት፤) ከዚህ በቀደመው መጣጥፌ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ስለማይለየው የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ማዘዣ ሳምሶናይት “ፉት ቦል” አስነብቤ ነበር ዛሬ ደግሞ ከራሽያው ፕሬዚዳንት ፑቲን አጠገብ ስለማትጠፋው የኒውክሌር ጦር... Read more »
ኢትዮጵያውያን አገር ወዳድ መሆናችንን ከሚያመላክቱ ማረጋገጫዎች መካከል ጠላት ኢትዮጵያን ለማጥቃት ሲነሳ አገር ለማስከበር ቀፎ እንደተነካ ንብ ግር ብሎ ስለ አገራቸው መትመማቸው አንደኛው ነው። ሌላኛው ደግሞ ለአገር ሲሉ እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ በውድድር... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤት የዕጣ ዕድለኞችን ከሰው ንክኪ ነጻ በሆነ የዕጣ አወጣጥ ይፋ ካደረገ ማግሥት ጀምሮ በየማኅበራዊ ድረ ገጹ በዕጣ አወጣጡ ላይ የዕጣው ኢ-ፍትሐዊነት ሲገለጽና በከተማ አስተዳደሩ ላይ ስድብ... Read more »
(ክፍል ፪) ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የነገሮቻችን ሁሉ ወሳኝ መታጠፊያ/critical juncture/፤ የአህጉራችንን የጂኦ -ፖለቲክስ ሚዛን ፍጹም የሚቀይር ፤ ኢኮኖሚውን ይዞ የመነሳት አቅም ያለው ፤ አገራዊ አንድነት ለመፍጠር የማይተካ ሚና የሚጫወት ስለሆነ በክፍል... Read more »