የአማርኛው መዝገበ ቃላት ዓባይን ዋና፣ አባት ሲል ይገልጸዋል። ከዚህ እውነት በመነሳት ዓባይ ማለት ዋና ማለት እንደሆነና አባት ማለት እንደሆነ እንደርስበታለን። ይህ ስም የስሞች ሁሉ በኩር፣ የክብሮች ሁሉ ቁንጮ ነው። ይህ ስም የእኛ... Read more »
በአለም አቀፍ ደረጃ ዳቦ ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊና ጠቃሚ ከሆኑ መሠረታዊ የምግብ ዓይነቶች አንዱ ነው። ጥንታዊና እጅግ ተወዳጅ ‹‹one of the world’s oldest and most beloved foods›› ተብሎም በበርካቶች ዘንድ ይንቆለጳጰሳል። በነጋ... Read more »
“በቃሉ ትርጉም እንስማማ!”፤ ንባበ መንገዳችንን የምንጀምረው በሃሳብ ላይ የሚደረግን ፍልሚያ አስመልክቶ ጥንታዊ የግሪክ ፈላስፎች እንደ መርህ የሚቀበሉትን አንድ የተለመደ አባባል በማስታወስ ይሆናል። እነዚህ ተጠቃሽ ፈላስፎች የአደባባይ ሙግታቸውን፣ የግለሰብ አታካራቸውንና ቡድናዊ የሃሳብ ፍልሚያዎቻቸውን... Read more »
ሁለቱ የፕላኔታችን ትልልቅ ክፍለ ዓለማት እስያና አፍሪካ በቆዳ ስፋታቸው ብቻ ሳይሆን በሕዝብ ብዛታቸውም ስድሳ በመቶ የሚጠጋው የዓለማችን ሕዝብ የሚኖርባቸው ግዙፍ አህጉራት ናቸው፡፡ እስያ ብቻ 41 ነጥብ 84 በመቶ የሚሆነውን የዓለማችን ሕዝብ የሚያዋጣ... Read more »
“ምን አውቅልህ? ምን አውቅልሽ?” እንባባል፤ …እናም ሀገርን በክብር እንቀባበል:: በዚህ ጸሐፊ ግምትና ምልከታ መሠረት የዛሬዪቱ ኢትዮጵያ “ነፍስ አወቅ” ዜጎች በሀገራዊ ጉዳዮችና ተቆርቋሪነት መለኪያዎች ሲፈተሹ በአራት ዋና ዋና ምድቦች ቢቧደኑ አግባብ ነው ብሎ... Read more »
መማር ለሚፈልግ ብዙ አስተማሪ ነገሮች በመጥፎም ይሁን በመልካም ጎኖች በየዕለቱ ይከሰታሉ። ምሳሌ ለማንሳት ያህልም፣ በአሜሪካ ኦሪገን በተደረገው 18ተኛ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፉ አትሌቶቻችን ያለምንም የዘር፣ የፆታ እና የሃይማኖት ልዩነት ሰንደቃችንን ከፍ... Read more »
‹‹በነባር ዕሴቶቻችን ኢትዮጵያን እናሻግር!›› በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው አውደ ጥናት ሀገራዊ የነፍስ አድን ጥሪ መልዕክት ያነገበ ነው፤ ሀገራችንን ሳትፍገመገም ቀጥ ብላ ቆማ እንድትኖር ያደረጉ በርካታ ዕሴቶች አሉን፤ ዕሴቶቻችን በአንድ ቀን የተፈበረኩ አይደሉም፤... Read more »
በቡድኖች ወይም በግለሰቦች መካከል የሚደረጉ ግጭቶች ወይም አለመግባባቶች ሁለት ነገሮችን ይዘው ሊመጡ እንደሚችሉ በመስኩ ጥናት ያደረጉ ምሁራን ይናገራሉ። አንደኛው አወንታዊ (ጥሩ ዕድል ) ሲሆን፤ ሌላኛው ደግሞ አሉታዊ (መጥፎ እና አጥፊ አጋጣሚዎችን) ነው::... Read more »
ያኔ በልጅነት አንድ አይነት ባህሪ አለን ብለን ያመንን የሰፈር ህጻናት በራሳችን ተነሳሽነት ላወጣናቸው ህጎችም ሆነ ከታላላቆቻችን የወረስነውን የጨዋታ ደንብ ለመከተል ተስማምተን ጨዋታው ይጀመራል:: በዛ አቅማችን ከመሃላችን ህግና ደንቡን ተከትሎ ጨዋታውን ያልተጫወተ አካል... Read more »
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥት፣ በታሪካዊ ጠላቶቻችንና በቡችሎቻቸው በየአቅጣጫው እንደ ቆዳ ተወጥሮ እያለ፤ የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በሙስና፣ በብልሹ አሠራርና በኮንትራት አስተዳደርና አመራር ድክመት ተደቅኖበት ከነበረ የለየለት ክሽፈት ታድጎ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ እና... Read more »