ከሁለቱ መሸሸጊያዎች ጀርባ

በብሔርና በሃይማኖት ስር የተጠለሉ ነገር ግን ሃይማኖት መርህም ሆነ የየትኛውም ብሔር ባህል ከሚያዘው በጎ ተግባር ውጭ አገራቸው ላይ የሚያሴሩ ተበራክተዋል:: በሃይማኖትና ብሔር ተጠልለው ስውር አጀንዳቸውን የሚያስፈፅሙ፤ ከእምነቱ አልያም ብሔሩ ጋር ፈፅሞ የሚቃረን... Read more »

«እረኛዬ !» የአገራዊ ምክክሩ ፍኖተ ካርታ …!?

በእዝነ ህሊናችሁና በምናባችሁ የያሬድ ሹመቴ ግጥምና ዜማ የሆነውን፤ ታደለ ፈለቀ ማለፊያ አድርጎ ያቀናበረውን ግርማ ተፈራና ራሔል ጌቱ ሸጋ አድርገው ያዜሙትን “የእረኛዬ”ይዛችሁ ተከተሉኝ፡፡ በነገራችን ላይ ይህ ድንቅ ስራ ቴዲ አፍሮ የክቡር ዶ/ር ሀዲስ... Read more »

ድርጊቱንም ዜናውንም የመሥራት አባዜ

ድሮ ያነበብኩት አንድ መጽሐፍ ነበር፡፡ ሰውዬው አንድ ታዋቂ ጋዜጣ ማዘጋጀት ፈለገ፡፡ ጋዜጣው ማንም ያላገኘውን ዜና ማግኘትና ቀድሞ ዜናውን ማግኘት አለበት ብሎ ወሰነ፡፡ ይሄንን ለማድረግ የተከተለው ስልት ‹ተግባሩንም ዜናውንም መሥራት› የሚል ነበር፡፡ መኪና... Read more »

በዓባይ ዳግም የተወለደው የኢትዮጵያውያን አንድነት ለኢትዮጵያ ዓባይነት

 “ታሪክ ማለት የሰው ልጅ ስለ ራሱ የሚያውቅበት ግላዊ ዕውቀት ነው… ሰዎች ምን ሊሰሩ እንደሚችሉ ለማወቅ የሚያስችለው ብቸኛው ፍንጭ ሰዎች ከዚህ ቀደም የሠሩት ሥራ ነው። ስለሆነም የታሪክ ዋነኛው ፋይዳ ̔ሰው ምን ሠራ?҆ የሚለውን... Read more »

“25 ቢሊየን ከአኃዝ ዜና በላይ ታሪክ ቀያሪ ነው !”

 በመንግስታቱ ድርጅት የአየር ንብረት ፕሮግራም (ዩኤንኢፒ)ሀገራችን ኢትዮጵያን ለአየር ንብረት ለውጥ ክፉኛ ከተጋለጡ 10 ሀገራት አንዷ መሆኗን ይገልጻል። መልሶ የአየር ንብረት ለውጥን ከማያባብሱ ዜጎች ተርታ ያሰልፋታል። ኢትዮጵያውያን በአማካኝ ወደ ከባቢ አየር የሚለቁት ግሪንሀውስ... Read more »

ሶስቱ የጥፋት ሀይሎች ጥምረት

ምሁራን እንደሚናገሩት የኢትዮጵያ ፈተናዎች ከሶስት ነገሮች ይመነጫሉ። አንደኛው ሀገሪቱ የምትገኝበት መልከአማድራዊ አቀማመጥ ስትራቴጂያዊ መሆኑ፤ በቀይባህር አቅራቢያ መገኘቷ በአካባቢው የሃይል የበላይነትን ለማመረጋገጥ በሚሹ አካላት ሁልጊዜም በትኩረት ውስጥ እንድትኖር የማድረጉ እውነታ። ሁለተኛው በዚህ ዘመን... Read more »

የትግራይ ወጣት የተፈጠረው ለጥይት ሳይሆን ከፍ ላለ ሰብአዊ አላማና ተልእኮ ነው!

በትግራይ ወጣቶች ደምና በትግራይ ህዝብ ተስፋ በመቆመር ዘመኑን የፈጀውና ዛሬም እየቆመረ ያለው አሸባሪው ህወሀት ከትናንት ስህተቱ መማር የሚያስችለውን እድል እየገፋ የመጨረሻ እስትንፋሱ የሚቆረጥበትን የጥፋት መንገድ ሊገፋበት ዳር ዳር እያለ ይገኛል። በደደቢት በረሀ... Read more »

አሸባሪው ህወሓት ቅድመ ሁኔታ የሚደረድረው እጁ ላይ ምን አለውና ነው .!?

አሸባሪው ህወሓት እድሜ ዘመኑን ክህደት የተጣባው ፤ በመታመን ኪሳራና እዳ እስከ አንገቱ የተዘፈቀ ሆኖ እያለ መንግስት ለሀገርና ለሕዝብ ሰላም ሲል የወይራ ዝንጣፊ ይዞ እጁን ሲዘረጋለት አንድ ጊዜ ቅድመ ሁኔታ እየደረደረ ፤ ሌላ... Read more »

የአሸባሪው ህወሓት ታሪክ ደደቢት ተጀምሮ ደደቢት የሚጠናቀቅበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም

 ጌታቸው ሙላቱ የተባሉ አንድ የማህበራዊ ድረ-ገጽ ተጠቃሚ  ህወሓት አጭር ታሪክ›› በሚል ዘለግ ያለ ግጥማቸው እንዲህ ሲሉ ነበር በመጀመሪያዎቹ ስንኞች ላይ የሰደሩት፡፡ ህወሓት ወያኔዎች፣ ደደቢት ተነሱ፣ ከዚያት ጥቂት ቆዩ፣ አፈር እየላሱ፣ ካሉበት በርሃ፣... Read more »

“ዘመን በዘመን አይዋጅም”

እያንዳንዱ ዘመን ትቶት የሚያልፈው የራሱ አሻራ አለው።የትናንቱ ዘመን “እንደ ፈሰሰ ውሃ ላይታፈስ” ታሪክ ሠርቶም ይሁን የተሠራውን አበላሽቶ በትረ ሥልጣኑን ለዛሬ አስረክቦ እብስ ብሎ ተሰናብቷል።ጸጸት፣ ቁጭትና ትዝታ “የተገጠመላቸው ዐይን” የሚመለከተው ትናንትንና የኋላውን ብቻ... Read more »