ቀደም ባሉ ዘመናት የፕሮፓጋንዳ መልእክቶችን ለማስተላለፍ የዜና ዘገባዎች፣ የመንግስት ሪፖርቶች፣ መጽሐፍት፣ በራሪ ጽሑፎች፣ ፊልሞች፣ ሬዲዮ፣ ቴሌቪዥን እና ፖስተሮች ጥቅም ላይ ሲውሉ ነበር። ዛሬ ግን የፕሮፓጋንዳ ስራዎች እላይ በተጠቀሱት የፕሮፓጋንዳ መልዕክት ማስተላለፊያ መሳሪያዎች... Read more »
ሰብአዊ መብቶች ሰዎች ሁሉ ሰው ሆነው በመፈጠራቸው ብቻ ያገኟቸው መብቶች ናቸው።የሰው ልጅ ሰው ሆኖ በመፈጠሩ ብቻ ያገኛቸው መሰረታዊ መብቶች አሉት።ከእነዚህ ውስጥ ለምሳሌ በህይወት የመኖር መብት፣ ማሰብና ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት፣ የመዘዋወር መብት፣... Read more »
ጉዳዩ አዲስ ሳይሆን የተለመደ ነው። አንድ ነገር ሲለመድ ባህርይ ይሆናል እንደሚባለው ነውና ስራቸው የባህርይ በመሆኑ የማንም ሆድ አልተረበሸም። ይልቁንም “ትዝብት ነው ትርፉ …”ን አዜመ እንጂ፤ “ጉዴ ነው” ሲል የቆዘመ አንድም የለም። አነሳሳችን... Read more »
ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ጠብቃ ሳታስደፍር የኖረች ጥንታዊት ኢትዮጵያ ፤ ቅኝ ያልተገዛች ብቸኛ አፍሪካዊት አገር ፤ እስከ አፍንጫው የታጠቀን ቅኝ ገዢን ከአንድም ሁለት ጊዜ ድል ያደረገች። በጸረ ቅኝ ግዛት ትግሉ ቀንዲል የሆነች። የፓን አፍሪካኒዝምና... Read more »
የኢትዮጵያ ጀግንነት ከጥንታውያኑ የግሪክ አፈታሪኮች እስከ ዓድዋው ዘመን የአውሮፓ ጋዜጦች የደረሰ እንደሆነ ታሪክ ይመሰክራል። ከዚያም አልፎ በተፈጥሮ ይረጋገጣል። የዘመን አቆጣጠራችንና የአዲስ ዘመን አቀባበላችን ለዚህ አንዱ ማሳያ ነው። ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ፣ አሮጌ... Read more »
ፍትህን ሳይሆን የሴራ ተልዕኮን ተሸክሞ፤ እውነትን ሳይሆን ውሸትን አስቀድሞ፤ ሰላምን ሳይሆን ጦርነትን ምርጫው አድርጎ፤ ከባዕዳንና ከአገር ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ፤ ወገኑን በወገኑ ላይ ነፍጥ እንዲያነሳ በማድረግ ኢትዮጵያም በማያባራ ጦርነት ውስጥ እንድትኖር የማድረግ... Read more »
ዓለም አቀፍ የሚል ተቀጽላን አንግበው፤ የሰብዓዊ መብት የሚል ካባን ደርበው፤ ከስማቸው ይልቅ ለቡድን ፍላጎት፤ ከተልዕኳቸው የተሻገረ ፖለቲካዊ ግብን ተሸክመው የሚጓዙ “ዓለማአቀፍ የሰብዓዊ መብት… ተቋም” በሚል የዳቦ ስም የሚንቆለጷጰሱ ተቋሞች በርክተው ይታያሉ። ይሁን... Read more »
እንደ አሜሪካ ያሉ አንዳንድ ሀያላን አገራት ዘመን የተሻገረ የስኬት ሚስጥር አላቸው..እርሱም ከላይ ለርዕሴ የተጠቀምኩት አባባል ነው። ዛሬም ድረስ አሜሪካና አሜሪካውያን በዚህ ‹አገሬ ለኔ ምን አደረገችልኝ ሳይሆን እኔ ለአገሬ ምን አደረኩት› በሚል እሳቤ... Read more »
ሰሞኑን የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች ለሶስተኛ ጊዜ በለኮሱት ጦርነት ስጋት ውስጥ ገብተው ሊታይ የሚችል መረበሽ ውስጥ ገብተዋል። ነገሮች ውስብስብ ሆነውባቸዋል። ከቡድኑ በላይ በዚህ ሁኔታ እየታወከ ያለ ሌላ አካልም አለ። እሱም የትግራይ ዲያስፖራ ነው።... Read more »
“የማን ነው እንዲህ እየፈረሰ ያለው ? በጥይት በሏቸው። “እሺ እሺ ! እየተጠራቀመ ነው ። እዛ ያለው የኔ ፣ ያንተና የሌሎች ነው “ “ቢሆንም በሉት ። ትግራዋይ የሆነ ሁሉ ለትግራይ የማይወድቅ ከሆነ በጥይት... Read more »