ማሰላሰያ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ሕጋዊ የማረሚያ ቤቶች እንዳሉና የታራሚዎች ቁጥርም ምን ያህል እንደሆነ የሚመለከተው መንግሥታዊ ተቋም በቂ መረጃ እንዳለው ተስፋ እናደርጋለን። ቀደም ሲል በነበረው ሥርዓት በሹክሹክታና አንዳንዴም ጮክ በሚሉ የሚዲያ ድምጾች... Read more »
ከዓለም አቀፍ ስፖርታዊ ውድድሮች ሁሉ በተወዳጅነት ቀዳሚው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስለመሆኑ አያጠራጥርም። እግር ኳስ የዓለም ቋንቋ ነው የሚባለውም ቢሊዮኖች ሃገራቸው በውድድሩ ብትሳተፍም ባትሳተፍም በአካልና በቴሌቪዥን መስኮቶች ስለሚከታተሉት ነው። የብዙዎች የልጅነት ትዝታ... Read more »
(ክፍል ሁለት) በመጀመሪያው ክፍል ለንባብ በበቃው መጣጥፌ በምናባዊ ገንዘብ ወይም በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንዱስትሪው በ3ኛ ደረጃ የሚገኘው ግዙፉ FTX EXCHANGE እንዴት እንደተነሳና እንደተንኮታኮተ አውስቻለሁ ። ዛሬ ደግሞ የዚህን ግዙፍ ኩባንያ ብልሹ አሰራር ፍንጭ... Read more »
ባለፉት ጊዜያት በሀገራችን ሰላምና መረጋጋት ጠፍቶ ፈተናዎቿ አይለው በውስጥ ሆነ በውጭ ኃይሎች ሲደርስባት የነበረው ጫና በርትቶ ቆይቷል። አሁን ላይ ሰላምን ለማስፈን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ተስፋ የሚፈነጥቁ ቢሆንም በሌላ በኩል ደግሞ የሀገር እድገት... Read more »
ሰውና አመሉን አስባችሁት ታውቃላችሁ? አመል በድንቅ ተፈጥሮአችን መሀል ሰርጎ የገባ ሰውኛ ነውር ነው። የእለት ተእለት ኑሯችንን የሚያውክ፣ በእኛው የተፈጠረ ሰው ሰራሽ እንከን ነው። ሰው የፈጣሪ የመጨረሻው ድንቅ ተፈጥሮ ነው። ከሰው ያማረ፣ ከሰው... Read more »
ሰውና አመሉን አስባችሁት ታውቃላችሁ? አመል በድንቅ ተፈጥሯችን መሀል ሰርጎ የገባ ሰውኛ ነውር ነው ። የእለት ተእለት ኑሯችንን የሚያውክ፣ በእኛው የተፈጠረ ሰው ሰራሽ እንከን ነው ። ሰው የፈጣሪ የመጨረሻው ድንቅ ተፈጥሮ ነው ።... Read more »
የሰሜን እዝ ጥቃትን ተከትሎ በሕወሓትና በፌደራል መንግስት መካከል የተደረገው ደም አፋሳሽ ጦርነት ሁለት አመት ዘልቆ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረገ የሰላም ስምምነት ወደ ፍፃሜው እየሄደ ነው ።በዚህ ጦርነት በርካቶች ለሞት፣ ለአካል፣ ጉዳት እና... Read more »
አስማሚ ትርጉም፤ ትዝታ፡- በስሜት የሽመጥ ግልቢያ ነበርን ማስታወስ፣ ትናንትን እያሰቡ መብከንከን፣ ቀድሞ የተፈጸመን ድርጊት እያስታወሱ በስሜት ሃሴት ማድረግ፣ መባባት ወይንም ሆድ መባስ ወዘተ. ይሉት ብጤ የስሜት ቁርኝት ነው። “ትዝታ ነው የሚርበን፤ ላናገኘው... Read more »
በመንግስትና በሕወሓት መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረሰበት የሰላም ስምምነት ዜና ከተሰማ ማግስት ጀምሮ አገርና ህዝብ በአዲስ ተስፋና የታሪክ መንገድ ላይ ናቸው። ስምምነቱም የፈጠረው ደስታ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ። ጥቅማችንን ያሳጣናል ብለው ከሚያስቡ... Read more »
በኩረ ቃል፤ የጽሑፌን ዋና ርዕስ የተዋስኩት ከረጂም ዓመታት ወዳጄ ከመምህርና ደራሲ ስሜ ታደሰ የመጽሐፍ ርዕስ ነው። መምህር ስሜ ታደሰ በሚወደው የመምህርነት ሥራ ላይ እንደተጋና ሙያውን እንዳደነቀ እነሆ ድፍን አርባ ዓመትን አስቆጥሯል። ዛሬም... Read more »