ትዝታችንና ታሪካችን ከኋላ ይከተሉናል

የማዋዣ ወግ፤ “ትዝታ” እና “ታሪክ” በማናቸውም ግለሰብ ሕይወት ውስጥ ታትመው የሚኖሩ የነበር ቅርሶች ውርስ (“Legasi”) ናቸው:: ሁለቱም የሚጠቀሱት ትናንት፣ ከትናንት ወዲያ፣ አምናና አቻምና እየተሰኙ በኃላፊ የጊዜ ቀመር ውስጥ ነው:: ትዝታ በዋነኛነት በግለሰብ... Read more »

ለሰላም የተከፈለው ዋጋ በበዓላት ድባብ ላይ ደምቆ ታይቷል

‹‹ማምሻም እድሜ ነው›› የሚለው አገርኛ አባባል በዋዛ የሚታለፍ ወይም የሚታይ እንዳልሆነ የሰሞኑ ትዝብቴ ጥሩ ምሳሌ ይሆን ይመስለኛል:: በግርምት መልኩ “የጊዜ ነገር!” እንድልም አድርጎኛል:: ሰዎች አይናቸው ስቃይ ከማየት፣ ጆሮአቸውም ሰቆቃ ከመሥማት፣ በሞትና በህይወት... Read more »

መርዳት ከሰብዓዊነት ሲመነጭ ዋጋው ከፍ ያለ ነው

ሰዎችን መርዳት ህሊናችን ጥሩ ዕረፍት ከሚሰጡን ነገሮች አንዱ እንደሆነ በብዙዎቻችን ዘንድ ይነገራል።ነገር ግን መቼ እንስጥ፣ ለማን እንስጥ፣ እንዴትስ እንስጥ፣ ምን እንስጥ የሚሉ ነገሮች በተወሰነ ደረጃ ሊያሳስቡን ይችሉ ይሆናል። በእርግጥ በዚህች ዓለም ላይ... Read more »

ፖለቲካው ትርፍ ማግኛ የሸቀጥ ገበያ አይሁን

 አንዳንድ ጊዜ ሞቅ ያለ ጨዋታና ሳቅ ባለበት ቦታ እከሰታለሁ። ሰብሰብ ብለን አንዱን ስናነሳ ሌላውን ስንጥል፣ ስንተራረብ ብቻ የሚያነፋፍቅ ጨዋታ ይደራል። መቼ ተገናኝተን ያስብላል። ያንን ድባብ የሚያደምቀው ደግሞ ከእያንዳንዱ ሰው የሚወጣው ቀልድና ቁም... Read more »

የሰላምን መንገድ በሰላማዊ ተግባቦት እናጽና

ሰላም ቀዳሚ መገኛዋ ቀና ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ሰላማዊ ተግባቦት ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ የተሟላ ሰላምን ሊያመጣ የሚችል ነገር ስለመኖሩ እርግጠኛ መሆንም አይቻልም። ምክንያቱም ሰላማዊ ተግባቦት ሰላምን ማዕከል በማድረግ አገርና ህዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ... Read more »

አገር የሚተዋወቅባቸው አጋጣሚዎች

‹‹ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች አገር ናት›› የሚለው አገላለጽ በጣም ስለተደጋገመ ምናልባትም አሰልቺ ይመስል ይሆናል። ምናልባትም ለአንዳንዶች ራሳችንን ለማካበድ የምንጠቀመው ወይም የተለመደ ተረት ተረት ይመስላቸው ይሆናል። ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች መሆኗን ለማሳየት ግን የሳይንስ ጥናትም... Read more »

ወቅታዊ ትኩሳቶቻችን እና መፍትሔዎቻቸው

ሀገር ትኩሳት አታጣም..የሆነ ቦታ ላይ ሕመምና ቁርጥማት፣ ውጋትና ወለምታ አያጣትም። ዋናውና ትልቁ መፍትሔ ሊሆነን የሚችለው ነገር ያ ትኩሳት፣ ያ ቁርጥማት፣ ያ ውጋትና ወለምታ በምን ምክንያት እንደተነሳ ማወቁ ነው። ምክንያቱን ሳናውቅ ለሀገራችን የምንሰጣት... Read more »

የመንግሥት የጸረ-ሙስና ትግል ፍሬ እንዲያፈራ

ስለትምህርት በተነሳ ቁጥር “ዓለምን መለወጥ የሚያስችል ብቸኛው መሣሪያ ትምህርት ነው” የሚለው የታላቁ የነጻነት ታጋይና የፖለቲካ መሪ የቀድሞው ደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ አባባል ሳይጠቀስ አይታለፍም። በእርግጥም ትምህርት ሰው ራሱን፣ አካባቢውን፣ አገሩንና ወገኑን... Read more »

ከብርሀነ ልደቱ አድማስ ባሻገር

 ገና ወይም በዓለ ልደት አልያም ብርሀነ ልደት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየአመቱ ታህሳስ 29 ፣ በየአራት አመቱ ደግሞ ታህሳስ 28 ቀን የሚከበር ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓል ነው ። ገና እየሱስ ክርስቶስ የአዳምን ዘር... Read more »

በዲፕሎማሲ መስክ የተገኘውን ድል ለማስቀጠል

የፈረንጆቹ አዲስ አመት ሰሞኑን ተከብሯል።መቼም አዲስ አመት ሀገሩ ቢለያይም ወጉ አንድ ነውና ባለ አዲስ አመቶቹ ሀገራትም የየራሳቸውን አዲስ እቅድ ያቅዳሉ።በአዲሱ አመት ሊጓዙበት የሚፈልጉትን መንገድም ከአሁኑ ያስተዋውቃሉ። ታዲያ እኛ ምን አገባን የሚል ሰው... Read more »