ወቅቱ የ2014/ 2015 የምርት ዘመን የመኸር ግብርና ስራ ርብርብ የሚደርግበት ነው፤ የዘር ወቅት፡፡ በእዚህ ወቅት እንደ ሀገርም አንደ ክልሎችም አብዛኛው ትኩረት ለመኸር እርሻ ስራ ይሰጣል፡፡ በሀገሪቱ በምርት ዘመኑ ከመኸር ወቅት እርሻ 390... Read more »
ለከተሞች ከሚያስፈልጉ መሰረተ ልማቶች መካከል የመንገድ መሰረተ ልማት አንዱ ነው፡፡ የመንገድ መሰረተ ልማቶች ለተሽከርካሪዎችና ለእግረኞች እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ እንደ አዲስ አበባ ላሉት በርካታ ተሽከርካሪዎች ለሚርመሰመሱባቸው ከተሞች ደግሞ የትራፊክ ፍሰትን ለማሳለጥና ሁለንተናዊ... Read more »
ቡና ለአገር የኢኮኖሚ ዋልታ በመሆን ይታወቃል፤ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ከሚጠቀሱ የኢትዮጵያ የግብርና ምርቶች መካከል ቀዳሚው ነው፡፡ ባለፉት ዓመታትም ይሁን ዘንድሮ ለአገሪቱ የኢኮኖሚ ዋልታና ማገር በመሆን የላቀ ድርሻ እያበረከተ ይገኛል፡፡ በተለይም አገሪቷ የውጭ... Read more »
ኢትዮጵያ የማዕድን ልማቱ በአገር የኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ ከፍ ያለ ድርሻ እንዲኖረው ማድረግ የሚያስችል የሚያሰራ ፖሊሲ እና አዲስ አደረጃጃት አዘጋጅታ እየሰራች ትገኛለች። በአስር አመቱ የአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መሪ እቅድ ላይም ዘርፉ ከአምስቱ... Read more »
ኢትዮጵያ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት አገር ናት። አገሪቱ የአምራች ኃይል አቅም፣ ተፈጥሯዊ አቀማመጥ፣ ሕጋዊ ማዕቀፎችና ለዘርፉ እድገት አዎንታዊ አስተዋፅኦ የሚያበረክቱ ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችና አስቻይ ሁኔታዎች አሏት። ይህን አቅም በመጠቀምና ከዘርፉ... Read more »
የግብርና ምርቶችን በብዛትና በጥራት በማምረት ለኢንዱስትሪ፣ ለኤክስፖርት፣ ከውጭ አገር የሚገባን ምርት በአገር ውስጥ ለመተካት እና የአገር ውስጥ የዜጎች የምግብ ፍላጎትን ለማሟላት እንዲቻል ሰፊ ርብርብ እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። የአገሪቱ የግብርና ምርቶች ደረጃቸውን የጠበቁና... Read more »
ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂው እንዲሁም በዲጂታል ኢኮኖሚው ተጨባጭ ለውጥ ለማስመዝገብ በማለም መንገድ ጠራጊ በሆኑት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ልዩ ልዩ መመሪያዎች ላይ በትኩረት እየሰራች መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይ በዘርፉ ልዩ ክህሎት ያላቸው ወጣቶችንና ታዳጊዎችን ለማብቃት... Read more »
አንተነህ ቸሬ የኢትዮጵያ መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በዚህም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ የውጭ ምንዛሬ ለማስገኘት የሚያስችሉ በርካታ ተግባራት ሲከናውን ቆይቷል። በዚህም የግብርና ምርምር ተቋማት፣ የህብረት ስራ ማህበራት፣ እና የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት... Read more »
አዲስ አበባ ከተማ ከንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት አኳያ ክፍተት ይስተዋልባታል። የከተማ አስተዳደሩ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ግድቦችን በመገንባትና በማስፋፋት፣ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች አያሌ ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶችን በመቆፈር የነዋሪዎችን የውሃ ጥያቄ ለመመለስ ጥረት ቢያደርግም፣... Read more »
ማዕድን ሚኒስቴር ባለፈው ሚያዝያ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው የ2014 በጀት አመት ዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፓርት የሀገሪቱ የማእድን ምርት ሀገራዊ ችግሮችን ተቋቁሞ ከፍተኛ እድገት እያሳየ መሆኑን መግለጹ ይታወሳል።ወርቅን ብቻ ብንመለከት በ2014... Read more »