‹‹አስራት፣ስጦታውና ጓደኞቹ ሽርክና›› በማእድን ልማት የተሰማራ አባላቱን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል።በአማራ ክልል ወገልጤና ወረዳ በማዕድን ልማት በማህበር ተደራጅተው በሥራ ላይ ከሚገኙት ማህበራት መካከል አንዱ ነው፤ የተመሰረተው በ1999ዓ.ም ነው፡፡ አባላቱ ወደ ልማቱ ሲገቡ ስልጠና... Read more »
ሁለንተናዊ የሆነ አገራዊ ልማትን ለማጎልበትና እድገት ለማስመዝገብ የዳያስፖራውን ማኅበረሰብ ተሳትፎ ማሳደግ ተገቢ ግብዓት እንደሆነ አያጠራጥርም። ዲያስፖራው በውጭ አገር እንደመኖሩ በውጭ ምንዛሬ ግኝት ለአገር ሊያበረክተው የሚችለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል፤ በአገሩ ልማት ላይ... Read more »
‹‹የኢትዮጵያ ባለ ልዩ ጣዕም ምርትን ይግዙ›› በሚል መሪ ቃል ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቀን በፓናል ውይይት እና በአውደ ርዕይ ተከብሯል። በወቅቱም በተመረጡ ላኪዎች ከግብርና፣ ከኢንዱስትሪና ከማእድን የተመረጡ 12 አይነት የኢትዮጵያ የወጪ... Read more »
በኢትዮጵያ የአገልግሎት አሰጣጥ ዘርፉን ለማዘመን የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ግንባታዎች በመንግስትና በግል ተቋማት ጭምር የማካሄዱ ስራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠጨመረ መጥቷል። እነዚህ አማራጮች አንድን ጉዳይ ለማስፈጸም ይወስድ የነበረውን ጊዜን በከፍተኛ ሁኔታ በማሳጠር፣ አላስፈላጊ... Read more »
በአገራችን በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች በተጠናቀቀው 2014 በጀት አመት የተከሰተው ድርቅ በርካታ የክልሎቹን ዞኖች ለጉዳት በመዳረግ በሰውና እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል። የየክልሎቹ መንግሥታትና የተለያዩ ወገኖች ያደረጉትን ርብርብ ተከትሎ በሰው ሕይወት ላይ የደረሰ... Read more »
ኢትዮጵያን በአራቱም አቅጣጫ ካሉ የጎረቤት አገራት መንገድን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ለማስተሳሰር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው:: ኢትዮጵያን ከጅቡቲ፣ ከኬኒያ፣ ከሱዳን እና ከደቡብ ሱዳን ጋር ለማስተሳሰር በርካታ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች ተካሂደዋል፤ እየተካሄዱም ይገኛሉ::... Read more »
ኢትዮጵያ በተፈጥሮ በህብረ ቀለማቸው ብቻ የሰውን ቀልብ የሚገዙ እንደ ኦፓል፣ ሳፋየር፣ ኤምራልድ፣ ኳርትዝ ያሉ ማዕድናት መገኛ ናት። በጌጣጌጥ ኢንዱስትሪው የላቀ ድርሻ እየተወጣ ያለው የከበረ ድንጋይ የጌጣጌጥ ማዕድን ዘርፍ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ለአገሪቱ... Read more »
የኢትዮጵያን ዘላቂ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ለማሳካት በመንግሥት የተነደፉ የልማት እቅዶች ከፍተኛ የፋይናንስ አቅም የሚፈልጉ ናቸው። ይህን ከፍተኛ የፋይናንስ ፍላጎት ደግሞ ከግብር በሚሰበሰብ ገቢ እና ከውጭ መንግሥታትና ተቋማት በሚገኝ ብድርና እርዳታ መሸፈን ዘላቂና... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ‹‹ስለኢትዮጵያ›› በሚል ርዕስ በተለያዩ ከተሞች በተለያዩ ሀገራዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚመለከታቸውን አካላት እያወያየ ይገኛል ። በጅግጅጋ፣ በሀረር፣ በድሬዳዋ፣ በሀዋሳ፣ በአርባምንጭና ጅማ ከተሞች በተካሄዱ መድረኮችም በሰፋፊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የመነሻ... Read more »
ከአስር ዓመቱ ሀገራዊ የልማት እቅድ ስትራቴጂካዊ ምሰሶዎች (Strategic Pillars) መካከል አንዱ የቴክኖሎጂ አቅም እና ዲጂታል ኢኮኖሚን መገንባት ነው። ይህን ለማሳካት ደግሞ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፉን ውጤታማነት ማሳደግ ወሳኝ ግብዓት እንደሆነ ይታወቃል። የዘርፉን ውጤታማነት... Read more »