የተንጠልጣይ ድልድይ ግንባታ – ለገጠሩ ማህበረሰብ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትስስር መጎልበት

ከሀገሪቱ የገጠር ሕዝብ በርካታ የሚባሉት በተራራማ አካባቢዎች እና በወንዞች መብዛት ምክንያት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያቸው የተገደበ ስለመሆኑ ይገለጻል፡፡ እነዚህ ማህበረሰቦች ለማህበራዊ አገልግሎቶች ተደራሽ ካለመሆናቸውም በተጨማሪ ምርቶቻቸውን ገበያ አውጥተው ለመሸጥና የግብርናና የመሳሰሉትን ግብአቶችን... Read more »

የኮርፖሬሽኑ ተስፋ ሰጪ የከበሩ ማዕድናት እሴት መጨመር ሥራዎች

ኢትዮጵያ የበርካታ የከበሩ ማዕድናት መገኛ ናት። በዓለም በእጅጉ ከሚታወቁና ተፈላጊ ከሆኑት እንደ ሳፋየር፣ ኤምራልድ፣ ኦፓል፣ ጃስበር፣ ኦብሲዲያን፣ ጋርኔት፣ አሜቲስት እና ሲትሪን ከመሳሰሉት የከበሩ ማዕድናት ከ40 በላይ የሚሆኑትም ይገኙባታል፡፡ ለማዕድናቱ ትኩረት ሳይሰጥ ከመቆየቱ... Read more »

 የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያውና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተወዳዳሪነት

ከ2010 ዓ.ም ሀገራዊ ለውጥ ወዲህ፣ ባለፉት አምስት ዓመታት፣ መንግሥት ለሀገሪቱ መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ችግሮች ዘላቂ መፍትሔ ለመፈለግ ያስችላሉ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ የምጣኔ ሀብት ማሻሻያ መርሃ ግብሮችን ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ መርሃ ግብሮች... Read more »

 የወጪ ንግዱን ከኪሳራ እንደሚታደግ የሚጠበቀው ማሻሻያ

መንግሥት በቅርቡ ወደ ትግበራ ያስገባው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሀገሪቷ በተለያዩ መስኮች የተረጋጋ የኢኮኖሚ ዕድገት እንድታስመዘግብ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል የሚል እምነት ተጥሎበታል። የዘርፎችን ምርታማነት ለማሳደግ እንዲሁም የማክሮ ኢኮኖሚ ችግሮችን ለመፍታት እንደሚያስችልም የምጣኔ ሀብት... Read more »

 ክላውድ ኮምፒውቲንግ- ዘመነኛው የመረጃ አያያዝ ዘይቤ

መረጃዎችን በማቆየት ወይም በማከመቻት በኩል ስልኮች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፍላሾችና የመሳሰሉት ሀርድ ዲስኮች ሚና ከፍተኛ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ተቋማት፣ ግለሰቦች፣ ወዘተ. መረጃዎችን በማዕከላዊ የመረጃ ቋትነት /central database/ በሚገለገሉባቸው ኮምፒዩተሮች እያስቀመጡ ሲጠቀሙ ኖረዋል፤ ግለሰቦችም እንዲሁ በስልካቸው... Read more »

የመኸር ግብርናን በጥራትና በስፋት – በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

በኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ፤ ዜጎችን ከድህነት ለማላቀቅ በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ ስራዎች አበረታች ውጤቶች እያስመዘገቡ ናቸው። በተለይም ግብርና የሀገሪቱና የሕዝቡ የኢኮኖሚ መሰረት እንደመሆኑ ምርታማነት በተጨባጭና በሚታይ መልኩ እንዲጨምር ለማድረግ ክልሎችም ከመቼውም... Read more »

በ120 ወረዳዎች የሚተገበረው የገጠር መንገዶች ግንባታና ጥገና ፕሮግራም

  ኢትዮጵያ በ2030 የአፍሪካ የልማት ተምሳሌት ለመሆን በምታደርገው ጉዞዋ በሰፋፊ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ውስጥ ትገኛለች። በተለይ በሀገሪቱ እድገትን ለማረጋገጥ ለሚከናወኑ ዘርፈ ብዙ የምጣኔ ሀብት እና የማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ከእነዚህ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች መካከል... Read more »

 ከቤት ውስጥ የእጅ ሥራ እስከ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ አሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው ተወልዳ ያደገችው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን አባድር ኢንስቲትዩት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ ፓስተር አካባቢ በሚገኘው አሜሪካን ሚሽን ትምህርት ቤት ተከታትላለች። ከሁለተኛ ደረጃ... Read more »

የማእድን ልማት አበረታች አፈጻጸም- በሲዳማ ክልል

በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የአስር አመት መሪ እቅድ የኢኮኖሚው ምሰሶ ተደርገው ከተያዙት አምስት ዘርፎች መካከል የማእድን ዘርፉ ይጠቀሳል። እንደ ሀገር ለውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ የገቢ ምርትን ለመተካት፣ ለስራ እድል በአጠቃላይ ለሀገር ምጣኔ ሀብት... Read more »

የአምራች ዘርፉን እድገት የሚያፋጥኑት የኢንዱስትሪ ፓርኮች

የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅዖ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል አንዱ ነው። የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ እድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »