የዲጂታል ዘመኑን የዋጁ የዓለም ሀገራት በቴክኖሎጂ ዘርፍ የተራቀቀ ደረጃ ላይ ደርሰዋል። ይህም ከዘመኑ ጋር አብሮ ለመራመድ የዲጂታሉን ዓለም መቀላቀል አስፈላጊ መሆኑን ያስገነዝባል። በዲጂታል አብዮት ወደ ኋላ የቀሩ ሀገራት በእዚህ ላይ በትኩረት መስራት... Read more »
ይህ ወቅት መደበኛው የመኸር አዝመራ ስብሰባና በጥር ወር የተጀመረው የተፋሰስ ልማት ሥራዎች እየተጠናቀቁ ያሉበትና በበልግ አብቃይ አካባቢዎች ለበልግ ግብርና ዝግጅት የሚደረግበት ነው። በልግ አብቃይ አካባቢዎች ይህን ወቅት በእጅጉ ይፈልጉታል፤ በቀጣይ የሚጥለውን ዝናብ... Read more »
በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገኘው የእድሜ ባለጸጋው የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ታካሚ ብዛትና ሆስፒታሉ ያለው የአልጋ ብዛት ባለመጣጣሙ ተገልጋዮች የህክምና አገልግሎትን በሚፈልጉት ወቅት እንዳያገኙ አድርጓቸው ቆይቷል። ለዚህም በሆስፒታሉ በተለይም በጨቅላ ህጻናት ክፍል እና... Read more »
በሁሉም ዘርፍ የተጀመረውን አገራዊ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማፋጠን አምራች ኢንዱስትሪዎች ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ይታመናል። መንግስት አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርታማነታቸውን እንዲጨምሩ፣ እንዲስፋፉ፣ አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ዘርፉን እንዲቀላቀሉ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥረው፣ ድጋፍና ክትትል የሚያደርገውም ለእዚህ ነው።... Read more »
በኢትዮጵያ ውስጥ የተደረጉ አንዳንድ የዳሰሳ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት፤ በማዕድን ልማት ዙሪያ ያለው ግንዛቤ አነስተኛ ነው። በዚህ ዘርፍ ላይ ጥቂት ሰዎች እውቀቱና መረዳቱ ቢኖራቸውም፣ አብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል ግን ውስን መረጃ እንዳለው ይታመናል። ይህም መንግስትም... Read more »
ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ናት:: አገሪቱ ግዙፍ አምራች ኃይል፣ ወሳኝ ተፈጥሯዊ አቀማመጥ፣ ምቹ ሕጋዊ ማዕቀፎችና ለዘርፉ እድገት አወንታዊ አስተዋፅኦ የሚያበረክቱ ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችና አስቻይ ሁኔታዎች አሏት:: በኢንዱስትሪ ያላትን ይህን... Read more »
ግብርና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት መሆኑ ይታወቃል:: የዚህ ምክንያቶቹም 83 በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ የዕለት ጉርሱንና የዓመት ልብሱን የሚያገኘው እንዲሁም ቤተሰቡን የሚያኖረው ከዚሁ ከግብርና ዘርፍ በሚያገኘው ገቢ በመሆኑ ነው:: ሀገሪቱ ለውጭ ገበያ በመላክ... Read more »
አሁን ባለንበት በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘመን እያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ከዘመኑ ጋር እየዘመነ መሄድ ይጠበቅበታል። እየዘመነ የመጣውን ቴክኖሎጂ በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋል ከእያንዳንዳችን የሚጠበቅ ስለመሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎችም ያስገነዝባሉ። ለእዚህ ደግሞ ቴክኖሎጂውን ተደራሽ ማድረግ ላይ በትኩረት... Read more »
በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ የያዘው የግብርናው ዘርፍ አሁንም የመሪነቱን ሚና ይዞ ቀጥሏል። በ2015 በጀት ዓመት ስድት ወር በዋና ዋና ማክሮ ኢኮኖሚ እቅድ አፈጻፀም ላይ በተደረገ ውይይት ግብርናው በተሻለ አፈፃፀም ላቅ ያለ... Read more »
አዲስ አበባ ከተማ በየጊዜው የምታስተናግደው የትራፊክ አደጋ ቀላል የሚባል አይደለም። በየጊዜው በሰው ሕይወት፣ በአካልና ንብረት ላይ ከቀላል እስከ ከባድ ያለው አደጋ ይመዘገባል። በርካቶችም ይሞታሉ፣ ለአካል ጉዳት ይዳረጋሉ። ለወራት ያህል በሕክምና ተቋማት የሚያሳልፉም... Read more »