መንገዶችንና ድልድዮችን ከአደጋና ብልሽት የመታደጊያው ጣቢያ

ኢትዮጵያ ለመንገድ ልማት በሰጠችው ከፍተኛ ትኩረት የተለያዩ የመንገድ መሠረተ ልማቶችን ገንብታለች፤ እየገነባችም ትገኛለች። ሀገሪቱ 22 ሺ ኪሎ ሜትር የሚጠጋ የአስፋልት መንገድ እየገነባች እንደምትገኝም ባለፈው ዓመት የወጣ መረጃ ያመለክታል። መንገዶችን ከመገንባት በተጓዳኝም መንገዶች... Read more »

 እየተነቃቃ ያለው የእምነበረድ ማዕድን ልማት

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በማዕድን ሀብት የታደለ ነው። ክልሉ በስፋት ከሚታወቅባቸው ማዕድናት መካከል ወርቅ አንዱ ነው። የወርቅ ማዕድኑ በባህላዊ መንገድ በማህበራት እየለማ ሲሆን፣ ምርቱም ለብሔራዊ ባንክ ገቢ እየተደረገ ለሀገር የውጭ ምንዛሬ እያስገኘ ነው፤... Read more »

 የእርሻ ኢንቨስትመንት – በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል

በማዕድን፣ በውሃ፣ በመሬት ሀብቶች ባለፀጋነቱ የሚታወቀው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፤ በግብርና፣ በማምረቻና በአገልግሎት ዘርፎች ለሚከናወኑ የኢንቨስትመንት ተግባራት እምቅ አቅም ያለው አካባቢ ነው። የክልሉ ሕዝብ ዋና የኢኮኖሚ መሠረት ግብርና ሲሆን፣ ከሕዝቡ ከ92 በመቶ በላይ... Read more »

የኢትዮጵያን መልክ በአንድ ቦታ ከማሳየት ባሻገር

አገሪቱ በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ዕምቅ ሃብት በማስተዋወቁ በኩል ሰፋፊ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ። በተለይም አምራችና ሸማችን የሚያገናኙ የተለያዩ የንግድ ኤግዚቢሽንና ባዛሮችን ጨምሮ በርካታ አገርን፣ ምርቶቿን፣ እምቅ አቅሞቿን፣ ማስተዋወቅና የገበያ ትስስር መፍጠር የሚያስችሉ እውቀትና... Read more »

 የሻይ ቅጠል ተክል ልማትን በአርሶ አደሩ ማሳ – በኦሮሚያ ክልል

እኤአ በ2016 በተደረገ ጥናት ጎረቤት ሀገር ኬንያ በአሁኑ ወቅት ከቻይናና ከህንድ ቀጥሎ ሶስተኛዋ ዓለም አቀፍ የሻይ አምራች ናት፡፡ ሀገሪቱ የሻይ ቅጠል ምርትን ወደ ዩናይትድ ኪንግደም በስፋት የምትልክ ስለመሆኗም ጥናቱ አመላክቷል፡፡ በኢትዮጵያ ስላለው... Read more »

 መነሻውን ዘጠና ዘጠኝ ብር ከዘጠና ሳንቲም ያደረገው የባለራዕዩ ስኬት

ሰዎች ሥራን ሳይንቁ አቅማቸውን አሟጠው መጠቀም ከቻሉ ውጤታማ እንደሚሆኑ ይታመናል። ‹‹ሰውን ሰው ያደረገው ሥራ ነው›› እንደሚባለው ብዙዎች የሥራን ትርጉም ተረድተው፣ አውቀውና ተገንዝበው መሥራት በመቻላቸው ሙሉ ሰው መሆን ችለዋል። በተለይም ከዝቅታው ዝቅ ብለው... Read more »

 ሌላኛው የኤሌክትሪክ ኃይል ተስፋ – የኮይሻ ግድብ ፕሮጀክት

የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱ ልማት እና የሕብረተሰቡ ፍላጎት እየጠየቀ ያለውን ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪከ ኃይል በተለያዩ አማራጮች እያመረተ ወደ ሥራ ሲያስገባ ቆይቷል፤ በአሁኑ ወቅትም ተመሳሳይ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። የኤሌክትሪክ ኃይሉን በዋናነት ከውሃ ለማመንጨት... Read more »

 ግንባታው እየተጠናቀቀ ያለው የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ

በኢትዮጵያ በማእድን ዘርፍ እየተከናወኑ ካሉ ተግባሮች አንዱ ለሲሚንቶና ሌሎች ኢንዱስትሪዎች በጥሬ እቃነት የሚያገለግለውንና ከውጭ ሲመጣ የኖረውን የድንጋይ ከሰል በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የሚደረገው ጥረት ነው:: በዚህም በሀገሪቱ በማህበራት ተደራጅተው የድንጋይ ከሰል እያመረቱ... Read more »

 ኢንቨስትመንትን በልዩነት የሚያሳድጉት ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣናዎች

ሀገራት የኢንቨስትመንት ዘርፋቸውን በማሳደግ ጥቅል ሀገራዊ እድገታቸውን ዘላቂ ለማድረግ ከሚተገብሯቸው አሰራሮች መካከል አንዱ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣናዎችን (Special Eco­nomic Zones) ማቋቋም ነው፡፡ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣናዎች የሚፈጥሩትን የሥራ እድል፤ ለሀገር በቀል የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪው መስፋፋት... Read more »

የቀይ ሽንኩርት ዋጋ ንረትና የገበያ ማረጋጋቱ ሥራ

በተለያዩ የምግብ ሸቀጦች ላይ በአናት በአናቱ እየተስተዋለ ያለው የዋጋ ጭማሪ ኅብረተሰቡን እያማረረ ይገኛል። ይህ መፍትሔ ያጣ የዋጋ ጭማሪ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የማኅበረሰብ ክፍሎች ከመፈተኑ ባለፈ አጠቃላይ የኑሮ ውድነቱን እያባባሰው ነው። በአሁኑ... Read more »