የአምራች ዘርፉን ችግሮች መፍቻው የአቅም ልማት ስትራቴጂ

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ናት። የሀገሪቱ አምራች ኃይል አቅም፣ ተፈጥሯዊ አቀማመጥ፣ ሕጋዊ ማዕቀፎችና ለዘርፉ እድገት አወንታዊ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችና አስቻይ ሁኔታዎችም አሏት። ሀገሪቱ ለኢንዱስትሪው ያላትን ይህን አቅም... Read more »

 የጫት የወጪ ንግዱን ከኮንትሮባንድ የሚታደግ ርምጃ

የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በከፍተኛ ሁኔታ እየጎዱ ካሉ ሕገወጥ ድርጊቶች መካከል ሕገወጥ ንግድ በተለይ የኮንትሮባንድ ንግድ ይጠቀሳል። ይህንንም በሀገሪቱ በኮንትሮባንድ ሲዘዋወሩ እየተያዙ ካሉ ግምታቸው ብዙ ቢሊየን ብር የሚያወጡ ሸቀጦች መረዳት ይቻላል። የግምሩክ ኮሚሽን የቅርብ... Read more »

 የጋምቤላ ክልልን የግብርና ምርትና ምርታማነት የሚያሳድገው ፎኖተ ካርታ

የጋምቤላ ክልል ለግብርና ልማት ሥራ ሊውል የሚችል ለም አፈር፣ በቂ ዝናብ፣ የከርሰ ምድር እና ገጸ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት ነው፡፡ በክልሉ ያለውን እምቅ የተፈጥሮ ሀብት በመጠቀም ግብርናን በማስፋት ውጤታማ ሥራ መሥራት እንደሚቻል... Read more »

 እየተጠናቀቀ ያለው የወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም- የመሠረተ ልማት ግንባታ

መንግሥት ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ለቱሪዝም ዘርፍ ልማት ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱ የዘርፉን መሠረተ ልማቶች በመገንባት ላይ ይገኛል። እነዚህ ፕሮጀክቶች ታላላቅ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ሲሆኑ፣ ግንባታቸውም በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እየተጠናቀቀም ነው፡፡ በአዲስ... Read more »

 የኮርፖሬሽኑ የስኬት መስመር

የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ጥሩ ስም የለውም፤ ፕሮጀክት የሚጓተትበት፣ ጥራት ጥያቄ ውስጥ ያለበት፣ ሙስና ስር የሰደደበት፣ በአጠቃላይ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ችግር የተተበተበ መሆኑ ይገለጻል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የፋይናንስ፣ የግብዓት፣ የአቅም፣ ወዘተ… ክፍተቶች እንዳሉበትም በተለያዩ... Read more »

 የማዕድን ሀብት ማስተዋወቅና የኢንቨስትመንት አማራጮች ማስፋትን ያለመው ኤክስፖ

ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ሀገር ናት። የወርቅ፣ የእምነበረድ፣ የድንጋይ ከሰል፣ እንደ ኦፓል ያሉ የከበሩ ድንጋዮች፣ የታንታለም ፣ የጂብሰም፣ የኖራ ድንጋይ፣ የተፈጥሮ ጋዝ ያሉ ማዕድናት እምቅ ሀብቶች ይገኙባታል። እነዚህ የማዕድን ሀብቶች ሀገሪቱ ካላት... Read more »

 የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኩና የኩባንያዎቹ የዝግጅት ሥራዎች

የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግር እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት አንዱ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮቹ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ ዕድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »

ተቀናጅቶ መስራትን የሚጠይቀው የሳይበር ደህንነትን የማስጠበቅ ተግባር

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሳይበር ደህንነት ስጋት ከዓለማችን ቀዳሚ ስጋቶች መካከል አንዱ እየሆነ መምጣቱ ይገለጻል:: በተለይ የዲጅታላይዜሽን መስፋፋትን ተከትሎ የሳይበር ደህንነት ስጋት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሳይበር ጥቃቶች የሚያስከትሉት ኪሳራም... Read more »

 በሁሉም የግብርናው ቤተሰቦች የተጠናከረው የአዝመራ ስብሰባ -በኦሮሚያ ክልል

ወቅቱ አርሶ አደሩ የልፋቱን ፍሬ ማየትና አዝመራውን ሰብስቦ ጎተራ ማስገባት የሚጀምርበት ነው፡፡ አርሶ አደሩ በመኸር እርሻው ለዘር ያዘጋጀውን ማሳውን በዘር ሸፍኖ፣ ከአረምና ከተባይ ጠብቆ ቆይቷል፤ አሁን ደግሞ ሰብል መሰብሰብ ትልቁ ስራው ነው፡፡... Read more »

 የብርታት ተምሳሌቱ ምሁር

ግብርና ለኢኮኖሚ የጀርባ አጥንትና በኢትዮጵያውያን ሕይወት ውስጥ ሰፊ ድርሻ ያለው ነው፡፡ ግብርናው ሕዝብን ስለመገበና የሀገርን ምጣኔ ሀብት ስለደገፈ ብቻ ወሳኝ ዘርፍ የሆነው አይደለም። ከዚህም ባለፈ የግብርናው ዋና ባለድርሻ አርሶ አደሩ ክረምት ከበጋ... Read more »