አቶ ሳኒ ረዲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ሠርተዋል። ለስምንት ዓመት ያህል በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርነትና በግብርና ቢሮ ኃላፊነት፣ የአቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊና የዞን ምክትልና ዋና አስተዳዳሪ በመሆንም... Read more »
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅርቦት ታሪካዊ መነሻ የአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት መገባደጃ ወቅት እንደነበር መዛግብት ያመላክታሉ፡፡ በተለይ 1887 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ጅቡቲ ባቡር መስመር ዝርጋታ ጋር ተያይዞ በወቅቱ ለነበሩት በቁጥር አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ፍጆታ የሚሆን... Read more »
በአገሪቱ ኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ፍትሃዊ የንግድ ሥርዓቱን እያዛባ መሆኑን ይጠቀሳል፡፡ የታክስ አስተዳደሩንም ቢሆን ይኸው ህገወጥ ተግባር እየተፈታተነ ከመሆኑም ባሻገር ለማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውስ መነሻ እየሆነ ይገኛል፡፡ በተለይ በህገወጥ... Read more »
የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን (ከ2003 ዓ.ም እስከ 2007 ዓ.ም) መጠናቀቅ ከነበረባቸው ፕሮጀክቶች አንዱ ቢሆንም፤ ግንባታው ተጓቶ እስካሁን` ድረስ አፈጻጸሙ ከ44 በመቶ ማለፍ አልቻለም፡፡ የፕሮጀክቱ ባለቤት የሆነው የኬሚካል... Read more »
አቶ ማህመድ አባ መጫ በግብርና ሙያ ነው የሚተዳደሩት፡፡ የትውልድ አካባቢያቸው በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን አጋሮ ነው፡፡ በተለይ አርሶ አደሩ ቡና አምራች ናቸው፡፡ በዓመትም ከ100 ኩንታል ያላነሰ የቡና ምርት ያመርታሉ፡፡ ሆኖም የቡና ምርቱን... Read more »
«ከአንድ ብርቱ ሁለት መድኃኒቱ» የሚለው የሀገራችን ብሂል ለብቻ ከመሥራት ተባብሮ መሥራት ለስኬት እንደሚያበቃ ያመለክታል። አሁን ባለንበት ዘመን ደግሞ በጋራ መስራት ይበልጥ የህግ መሰረት ይዟል፡፡ በገጠርና በከተማ የሚኖሩ ማህበረሰቦች በተለያዩ ዘርፎች በህብረት ሥራ... Read more »
አቶ ንዋይ መገርሳ የኬኛ ቢቨሬጅ ፕሮጀክት ማናጀርና የኦሮሚያ ፐብሊክ ፕራይቬት ፓርትነርሺፕ ቢሮ ኃላፊ ናቸው፡፡ በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ ጥምረት ዙሪያ የተለያዩ ጥናቶችን በማካሄድ የክልሉን መንግሥት ሲያግዙ ቆይተዋል፡፡ ስለ ኦሮሚያ ኢኮኖሚ አብዮትና ተያያዥ ጉዳዮች... Read more »
ዶክተር አጥላው ዓለሙ ይባላሉ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በህንድ አገር ካልካታ ሜሪን ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ በኢንጅነሪንግ ይዘዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ የመጀመሪያ፣ ሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ አግኝተዋል፡፡ አራት ዓመታት በኢትዮጵያ ባህር ትራንዚት መሥሪያ ቤት ባህርተኛ... Read more »
የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን ማንነት እና ቁጥር በተመለከተ የተለያዩ ወገኖች በተለያየ መንገድ ይገልጹታል፡፡ ይሁን እንጂ ሰፋ ተደርጎ ሲታሰብ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ሶማሊያ፣ ሁለቱ ሱዳኖች፣ኬንያ እና ኡጋንዳን ያካትታል፡፡ የአፍሪካ ቀንድ በዓለማችን በድርቅ፣ በረሃብ፣ የእርስ በእርስ... Read more »
ግርማ ገለልቻ (የአባቱ ስም ተቀይሯል) የሁለተኛ ዲግሪ ባለቤት በሆነበት የሕዝብ ግንኙነት የሙያ መስክ አሥራ ሁለት ዓመታትን በሥራው ዓለም አሳልፏል፡፡ ከዝቅተኛ እርከን ተነሥቶ አሁን በዳይሬክተርነት ደረጃ ላይ የሚገኝ ቢሆንም የደመወዙ ነገር በደረጃው እንዳይደሰት... Read more »