የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ በወቅቱ ካለመጠናቀቁ አዋጭ አለመሆኑ

  የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን (ከ2003 ዓ.ም እስከ 2007 ዓ.ም) መጠናቀቅ ከነበረባቸው ፕሮጀክቶች አንዱ ቢሆንም፤ ግንባታው ተጓቶ እስካሁን` ድረስ አፈጻጸሙ ከ44 በመቶ ማለፍ አልቻለም፡፡ የፕሮጀክቱ ባለቤት የሆነው የኬሚካል... Read more »

የተዘነጋው የጅማ – አጋሮ – ዴዴሳ መንገድ

አቶ ማህመድ አባ መጫ በግብርና ሙያ ነው የሚተዳደሩት፡፡ የትውልድ አካባቢያቸው በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን አጋሮ ነው፡፡ በተለይ አርሶ አደሩ ቡና አምራች ናቸው፡፡ በዓመትም ከ100 ኩንታል ያላነሰ የቡና ምርት ያመርታሉ፡፡ ሆኖም የቡና ምርቱን... Read more »

ሚሊዮኖችን ሚሊየነር የሚያደርገው  የህብረት ሥራ መንገድ

«ከአንድ ብርቱ ሁለት መድኃኒቱ» የሚለው የሀገራችን ብሂል ለብቻ ከመሥራት ተባብሮ መሥራት ለስኬት እንደሚያበቃ ያመለክታል። አሁን ባለንበት ዘመን ደግሞ በጋራ መስራት ይበልጥ የህግ መሰረት ይዟል፡፡ በገጠርና በከተማ የሚኖሩ ማህበረሰቦች በተለያዩ ዘርፎች በህብረት ሥራ... Read more »

የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት ለወጣቶች ተስፋ

አቶ ንዋይ መገርሳ የኬኛ ቢቨሬጅ ፕሮጀክት ማናጀርና የኦሮሚያ ፐብሊክ ፕራይቬት ፓርትነርሺፕ ቢሮ ኃላፊ ናቸው፡፡ በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ ጥምረት ዙሪያ የተለያዩ ጥናቶችን በማካሄድ የክልሉን መንግሥት ሲያግዙ ቆይተዋል፡፡ ስለ ኦሮሚያ ኢኮኖሚ አብዮትና ተያያዥ ጉዳዮች... Read more »

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪና የባከነው ጊዜ

ዶክተር አጥላው ዓለሙ ይባላሉ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በህንድ አገር ካልካታ ሜሪን ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ በኢንጅነሪንግ ይዘዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ  የመጀመሪያ፣ ሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ አግኝተዋል፡፡ አራት ዓመታት በኢትዮጵያ ባህር ትራንዚት መሥሪያ ቤት  ባህርተኛ... Read more »

የአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚ ውህደት ተስፋና ስጋቶች

የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን ማንነት እና ቁጥር በተመለከተ የተለያዩ ወገኖች በተለያየ መንገድ ይገልጹታል፡፡ ይሁን እንጂ ሰፋ ተደርጎ ሲታሰብ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ሶማሊያ፣ ሁለቱ ሱዳኖች፣ኬንያ እና ኡጋንዳን ያካትታል፡፡ የአፍሪካ ቀንድ በዓለማችን በድርቅ፣ በረሃብ፣ የእርስ በእርስ... Read more »

ለተመሳሳይ ሥራ የተራራቀ ደመወዝ የሚከፈላቸው የመንግሥት ሠራተኞች

ግርማ ገለልቻ (የአባቱ ስም ተቀይሯል) የሁለተኛ ዲግሪ ባለቤት በሆነበት የሕዝብ ግንኙነት የሙያ መስክ አሥራ ሁለት ዓመታትን በሥራው ዓለም አሳልፏል፡፡ ከዝቅተኛ እርከን ተነሥቶ አሁን በዳይሬክተርነት ደረጃ ላይ የሚገኝ ቢሆንም የደመወዙ ነገር በደረጃው እንዳይደሰት... Read more »

ኢትዮጵያ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ የጅቡቲ የንግድ ትርዒት እየተሳተፈች ነው

ኢትዮጵያውያን ጨምሮ በርካታ ተሳታፊዎች የተገኙበት የጅቡቲ ዓለም አቀፍ የንግድ አውደ ርዕይ ትናንት (ህዳር 23 ቀን 2011 ዓ.ም) በይፋ ተከፍቷል፡፡ የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ክቡር እስማኤል ኦማር ጉሌ የንግድ ትርዒቱ በይፋ ከፍተዋል፡፡ ክቡር ፕሬዝዳንት እስማኤል... Read more »

አፍሪካ -ቻይና የቢዝነስ ትርዒት ተጀመረ

የአፍሪካ – ቻይና የንግድና የኢንቨስትመንት ትርዒት በአገሮቹ መካከል ያለውን ሁለገብ አጋርነት ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግር ተገለጸ፡፡ የኢትዮ-ቻይና የኢንዱስትሪ አቅም የማጎልበት ትብብር ትርዒት (China –Ethiopia Industrial Capacity Cooperation Exposition) የሚል ስያሜ የተሰጠው የንግድና... Read more »

ዘላቂ መፍትሄ የሚሻው የዘይት ኮንቴይነሮች የወደብ ቆይታ

ከሰባ ስምንት በመቶ በላይ የሚሆነው የአገሪቱ ወጭና ገቢ ንግድ የሚስተናገድበት የሞጆ ደረቅ ወደብና ተርሚናል በየጊዜው በርካታ ማስፋፊያዎችንና ማሻሻያዎችን በማድረግ አቅሙን እያሳደገ ቢመጣም፤ የአስመጭዎች ኮንቴነራቸውን በወቅቱ አለማንሳት በወደቡ አሰራር ላይ ለዓመታት መፍትሔ ሳይገኝለት... Read more »