የአየር ንብረት ለውጥ የዓለም ስጋት እየሆነ ከመጣ ውሎ አድሯል።ይህ ለሰዎች ልጆች ህልውና ፈተና እየሆነ ያለው ችግር ዛሬም ስጋቱና ተጽዕኖው እየበረታ ነው የመጣው፣ ዛሬ በአየር ለውጥ ምክንያት በሚፈጠር ድርቅ፣ ጎርፍ፣ የአየር ብክለት ሰዎች... Read more »
በሀገራችን ከፍተኛ መጠን ያለው ሀብት እየተመደበ የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ እየተካሄደ ይገኛል። የመንገዶች ደረጃ እየተሻሻለ ሲሆን፣በዓይነቱ ልዩ የሆነም የአዲስ አዳማ ፈጣን መንገድ ተገንብቶ ወደ ሥራ ገብቷል።መንገዱ ሥራ የሚጀምረው በ2007 ዓ.ም መስከረም ወር... Read more »
ጅማ ዩኒቨርሲቲ እንደ መርህ ይዞ ከሚንቀሳቀሳቸው ነገሮች ዋነኛው ለማህበረሰቡ በምርምር የታገዘ ድጋፍ ማድረግ ሲሆን በዚህ ውጤታማ ሥራ አከናውኗል።በጅማ አካባቢ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ምርታማት እገዛ በማድረግ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የግብርናና እንስሳት ኮሌጅ ተጠቃሽ ነው።ኮሌጁ... Read more »
39 ሺ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 1ሺ500 ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛዎች 50 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች 4የግል ዩኒቨርሲቲዎች 4የግል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጆች እና 166 የግል ኮሌጆች ይገኛሉ አዲስ ዘመን ሚያዝያ 19/2011 xosotin chelseathông tin chuyển... Read more »
ክል አይነት ወደገበያ በመቀየር ነው የሚታወቁት። ከአርባዎቹ ምንጮች መገኛ በሆነችው አርባ ምንጭ ዙሪያ ነው እትብታቸው የተቀበረው። ወይዘሮ ፀሐይ ዴአ ይባላሉ። ትውልድና እድገታቸው በጋሞ ጎፋ ዞን ቦሮዳ አካባቢ ነው። በልጅነታቸው የገጠር አካባቢውን የቤት... Read more »
የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት በከተሞች የድህነትንና የሥራ አጥነትን ምጣኔ በመቀነስ ለዜጎች ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ዘርፍ ነው፡፡ ዘርፉ ዜጎችን በአነስተኛ ካፒታል አነስተኛ ሥራዎች ላይ እንዲሰማሩ በማድረግ ቀስ በቀስ ጠንካራ ኢኮኖሚያዊ አቅምን... Read more »
የቻይና ካምፓኒ ግንባታው በ2009 ዓ.ም የተጀመረው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 5 የስኳር ፕሮጀክት 50 ሺህ ሄክታር መሬት የተዘጋጀለት ነው፡፡ ግንባታው ሲጠናቀቅ በቀን 24ሺ ቶን አገዳ ይፈጫል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ፕሮጀክቱ... Read more »
አቶ ደጀኔ ማሞ (ረዳት ፕሮፌሰር)፤ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖ ሚክስ መምህር ናቸው። በጣሊያን አገር ሚላን ዩኒቨርሲቲ በፖለቲካል ሳይንስ ትምህርት በአፍሪካ ፖሊሲ ላይ የዶክተሬት ዲግሪያቸውን እየሰሩ ነው። በመጀመሪያ ዲግሪ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግና ፋይናንስ... Read more »
የአካባቢ፣ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ዘላቂ የአካባቢና የደን አያያዝ፣ልማትና አጠቃቀምን በማረጋገጥ በ2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚን የገነባችና መካከለኛ ገቢ ያላት ሀገር እንድትሆን ራዕይ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ያለ ተቋም ነው፡፡... Read more »
ዛሬ በገበያ ላይ የሚገኙት እንደ ሙዝ፣ ማንጐ፣ አቦካዶ፣ ብርቱካን፣ ፓፓያና አፕል የመሳሰሉ ፍራፍሬዎች ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በነጋዴዎች፣ በሃይማኖት ቡድኖችና በውጭ ኃይሎች ነው ተብሎ ይታመናል። አብዛኛዎቹ አገር በቀል ፍራፍሬዎች ወፍ ዘራሽ ወይም ከጫካ... Read more »