የሠለጠነ ባለሙያ ያነሰው የቱሪዝም ዘርፍ

ኢትዮጵያ በቱሪዝም (ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ) ሀብቷ ብቻ ከራሷም አልፋ አፍሪካን መትረፍ የሚያስችል አቅም እንዳላት በጥናትና ምርምር ሥራዎች ማቅረቢያ መድረኮችና በመገናኛ ብዙኃን ያልተነገረበት ወቅት ባይኖርም ውጤታማነቱ ግን በተግባር አልታየም። የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የቱሪዝሙ... Read more »

የሸገር ፕሮጀክት ከ “ሸገር” ባሻገር

የአዲስ አበባ ወንዞች መበከል ከአዲስ አበቤዎች ባለፈ በታችኛው የወንዞቹ ተፋሰስ አካባቢዎች በሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ ማሳደራቸውን ጥናቶች ያመለክታሉ። ችግሩም በጊዜ መፍትሄ ካልተሰጠው ጉዳቱን ሊያከፋው፤ ለጭቅጭቅም መንስኤ ሊሆን እንደሚችል ባለሙያዎች... Read more »

አዲስ ካፒታል አቅም የሆናቸው ኢንተርፕረነሮች

ወጣት አልማዝ ይረፉ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ሩፋኤል አካባቢ ከአዲስ ካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ባገኘችው የካፒታል ብድር ‹‹አልማዝ ይረፉ ልብስ ሥፌት ኢንተርፕራይዝን›› ከፍታ በመስራት ላይ ትገኛለች። ኢንተርፕራይዙም ለ55 ወጣቶች የሥራ እድል እንደ ፈጠረ ትናገራለች።... Read more »

የዋጋ ግሽበቱን አለመቆጣጠር እና እያስከፈለ ያለው ዋጋ

የዋጋ ንረቱን ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ ጥረት ቢደረግም ሊሳካ እንዳልቻለ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። የዋጋ ንረቱን ወደ ነጠላ አሃዝ ማውረድ ለምን አልተቻለም? ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ በቀጣይ ምን መከናወን አለበት? መቆጣጠር ካልተቻለስ ምን... Read more »

የሆቴልና ቱሪዝም ትምህርት ትኩረት ይሻል

 ኢትዮጵያ ብዙ ታሪካዊ፤ ባህላዊና ተፈጥሯዊ የቱሪስት መስቦች አሏት። ይሁን እንጂ፤ የሆቴል፤ የመንገድ፤ የመብራትና መሰል ለቱሪስት አስፈላጊ የሆኑ መሰረተ ልማቶች አለመሟላታቸው የቱሪዝምን ፍሰት መጠንና ገቢውን ጠፍረው ይዘውታል። ይህች ምድር የአክሱም ሃውልቶች፤ የላሊበላ ውቅር... Read more »

መተግበሪያዎችን ያላየው የኢንተርኔት አገልግሎት

በዚህ ዘመን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን ከሚያሳልጡ መሳሪያዎች መካከል የኢንተርኔት አገልግሎት ቀዳሚውን ስፍራ እየያዘ ይገኛል። የኢኮኖሚ እንቅስቃሴያቸውን በቴክኖሎጂ ያላስደገፉ ሀገራት ከጊዜው ጋር የመራመድ እድላቸውም ጠባብ ነው። በኢትዮጵያም አብዛኛው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከኢንተርኔት... Read more »

የብዝሃ ህይወት ሀብት ቢኖርም አያያዛችን ችግሮች አሉበት

ዶክተር አደፍርስ ወርቁ ይባላሉ። የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ተመራማሪና በኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት የአየር ንብረት ሳይንስ ምርምር ዳይሬክተር ናቸው። በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ወይም በቀላሉ የማይጋለጥ አረንጓዴ ኢኮኖሚን መገንባት፤ ከዚሁም ጋር... Read more »

የድህነት ተኮር መርሃ ግብሩ ስኬቶች

«ችግርን መለየት ግማሽ ሥራ ነው» የሚለውን ብሒል የሚያገናዝብ ትውልድ ከድህነት ለመውጣትና ማህበራዊ ተጠያቂነትን በማስፈን የማህበረሰቡን አንገብጋቢ ጉዳዮች በቅጡ ማጤን እንደሚገባው ይነገራል። የአንድ አገር ነዋሪዎች በማህበራዊ አገልግሎት ተጠቃሚነት ዙሪያ የሚኖራቸውን ግንዛቤ በተጨባጭ የሚያሰፍሩባቸው... Read more »

‹‹13 ሚሊየን ብር የሚደርስ የማሽነሪ ዕቃዎችን የማበደር አቅም አለን›› -አቶ መሳይ እንሴኔየካፒታል ዕቃዎች ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር ማኔጂንግ ዳይሬክተር  

የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አገልግሎት ስለመተግበሩ ምን ያህል መረጃ አለዎት? በአዲስ አበባ ከተማ እና በሌሎች አራት ክልሎች አገልግሎቱ እንደሚሰጥስ ያውቃሉ? የካፒታል ዕቃዎች ኪራይ ሥርዓት እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ባሉ አገራት ጠቀሜታው የጎላ ነው፡፡... Read more »

ዘመናዊ ግብርናን ለመሻገሪያነት

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በግብርና ዘርፍ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ዘርፉ ለአገሪቱ ከ35 በመቶ በላይ አስተዋጽኦ ያበረክታል፡፡ 79 በመቶ የሚገመተው የህብረተሰብ ክፍልም በዚሁ ዘርፍ ላይ ተሰማርቶ እንደሚገኝ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችም ቢሆን ከ79... Read more »